የወርሀ ሻዕባን ታላላቅ ክስተቶች 1️⃣9️⃣
⏳ሻዕባን 19፣ 1413 እንደ ሒጅራ ወይም እ.አ.አ ፌብራሪ 12፣ 1993 ታላቁ የሐዲስ ምሁር ዐብዱላህ ቢን ሙሐመድ አል-ጉማሪይ አረፉ። እኚህ ሰው የዘመናቸው ትልቅ የሐዲስ ሐፊዝና የብዙ መፅሐፍት ባለቤት ናቸው።