🔵እውቀት የዓሊም እና የጃህል መለያ ነው!! 📚
📚عن عبد الله بن عمرو بن العاص -رضي الله عنهما-، قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: «إنَّ اللهَ لاَ يَقْبِضُ العِلْمَ انْتِزَاعاً يَنْتَزعهُ مِنَ النَّاسِ، وَلكِنْ يَقْبِضُ العِلْمَ بِقَبْضِ العُلَمَاءِ، حَتَّى إِذَا لَمْ يُبْقِ عَالِماً، اتَّخَذَ النَّاسُ رُؤُوساً جُهَّالاً، فَسُئِلُوا فَأفْتوا بِغَيْرِ عِلْمٍ، فَضَلُّوا وَأضَلُّوا».
متفق عليه
✅ ከዐብደላህ ዐምር ኢብኑል ዓስ: በተላለፈ ዘገባ ነቢዩንﷺሲሉ ሰማሁዋቸው ይላል:"አላህ ሸሪዓዊ እውቀትን ከሰው ልጆች መመንጨቅን መንጭቆ አይወስደውም።ነገር ግን ዑለማዎችን በሞት በመውሰድ እውቀትን ይወስደዋል ።አዋቂ የሚባል እስከማይቀር ድረስ።ከዚያም ሰዎች የመሀይማን ቁንጮ የሆኑትን አዋቂ አድረገው ዪዛሉ።እነሱም ይጠየቃሉ ያለ እውቀት ፍርድ በመስጠት ጠመው ያጠማሉ።" ቡኻሪና ሙስሊም
⏺قال الله تعالى{…ۗ قُلْ هَلْ يَسْتَوِى ٱلَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَٱلَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ ۗ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُو۟لُوا۟ ٱلْأَلْبَٰبِ}
☑️በል:«እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን?» በላቸው፡፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው፡፡(ዙመር 9)
📔قال ابن القيم رحمه الله في نونية
👌العلم قال الله قال رسوله*
قال الصحابة هم أولو العرفان.
✅ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት በኑኒያው ውስጥ አንዲህ ብሎዋል:
👉"እውቀት ማለት አላህ ብሎዋል፣
👉መልእክተኛውምﷺብለዋል፣
👉ሰሃቦቹም ብለዋሉ ነው። የእውቀት ባልተቤት እነሱ ናቸውና።"በማለት ትልቅ መርህ አስቀምጦልናል።
🟣 የሱነህ ሰዎች የሚለዩት በመረጃ ነው!!
http://t.me/mustefatemam