ተሰናባቹ የፈረንጆቹ አመት ለኢትዮጵያ 😭
ዘ ኢስት አፍሪካን የተሰኘ ኬኒያዊ ጋዜጣ "እየተገባደደ ያለው የፈረንጆች አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያ መጥፎ ዓመት ነበር" ሲል ይጀምርና መገለጫዎቹን ማብራራት ይቀጥላል።
ሃገሪቱ (ኢትዮጵያ) እጅግ ዝቅተኛ የውጭ ምንዛሬ መጠባበቂያ እንዳላት፣ በባለሁለት አሃዝ የዋጋ ግሽበት (የኑሮ ውድነት) ምክንያት የኑሮ ውድነት ህዝቡን እየፈተነው መሆኑን፣ እጅግ ከፍተኛ የውጭ እዳ እንዳለባት ያብራራና ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ አማካሪዎች "ኢትዮጵያ የብድር ወለድን እንኳን መክፈል አለመቻሏን መሰረት አድርገው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ሊያጋጥማት ጫፍ ላይ ደርሳለች" ማለታቸውን ጋዜጣው ያትታል።
Via - The east Africa
ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇👇
@hulumedia1