🇰 🇮 🇳 🇬 🇫 🇺 🇳


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


. /¯ )
/¯ /
/ /
/´¯/' '/´¯¯`•¸
/'/ / / /¨¯\
('( ( ( ( ¯~/' ')
For any ጥያቄ inbox @Ye28lij
Spam lhonchu @Makhackbot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🇰 🇮 🇳 🇬 🇫 🇺 🇳 dan repost
ለ አንድ ወዳጆ ያጋሩ
400 ተከታይ ሲደርስ የ 15 ብር ካርድ ይለቀቃል

እናመሰግናለን
creator == @Ye28lij

Join us share
👇👇👇👇👇
@legtadkeku
@legtadkeku








Ρroʍoter ℳak 👑:
🌺🌸🌺ክፍል11
💔የድሀ ፍቅር

👉በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈
የመጨረሻ አመት ተመራቂ ስለሆንኩ በጣም ተወጥሬ እያጠናሁ ነው አንደኛው ሲሚስተር አልቆ ሁለተኛው ሲሚስተር ላይ ነን አጋጣሚ ላይብረሪ ከምሄድ ማንም ዶርም ውስጥ ስለሌለ እዚሁ ላጥና ብዬ እያጠናሁ ነበር .ድንገትስልኬጮኸ ሜላት ነበረች.ስልኩንአነሳሁትየኔ ፍቅር እንዴት ነሽልኝ አልኳት ድምፃ ደስ አይልም ነበር.አለውልህእንዴትነህልኝ ውዴ አለችኝ.
ሜላቴየሆነነገር ካልሆነች በስተቀር እንደዚህ ፍዝዝ ብላ አታወራኝም.ደግሞምንተፈጠረ ወይ አምላኬ አልኩ በልቤ.ምነውየኔፍቅር ምን ሆንሽብኝ ድምፀሽ ትክክል አይደለም አልኳት.ውዴግራገብቶኛል ብላ ማልቀስ ጀመረች ምንድነው ምን ተፈጠረ ንገሪኝ አልኳት .አባቴመልስሽከዛሬ እንዳያልፍ ወይ እሽ ወይም እንቢ ብለሽ አታስጠብቂኝ መልሱን ማታ እንድትነግርትኝ ብሎኛል አለችኝ እያለቀሰች .ደነገጥኩበጣምምን ትበላቸው.,
የኔፍቅርተረጋጊ መፍትሄ አናጣም አልኳት ""እሽ በይ እንዳትለኝ ብቻ ""አለችኝ በጩኸት አላደርገውም የኔ ፍቅር አልኳት .አፈቅርሻለውላጣሽአልፈልግም አልኳት .እሷምአፈቅርሀለው.እሽመቼምአልለይህም ሁሌም አብሬህ ነኝ .ለማንኛውምበቃበኃላ አወራሀለው ብላኝ ስልኩ ተዘጋ ተረበሽኩ ግን ምን ላድርግ ምንም .ማጥናትእንኳንአልቻልኩም ዝም ብዬ ቁጭ አልኩ ከሜላቴ ጋር ሆኜ ያሳለፍኳቸው እያንዳንዶ ጊዜና ሰአት ድቅን ብለው በትዝታ ወሰዱኝ.,
ሜላትስልኩንዘግታ ባንክ ሄዳ ያላትን ብር እንዲሁም ሌላ ብር ጨምራ ወደ እኔ አካወንት ውስጥ ታስገባዋለች እኔ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም.ሜላትይሄንንያደረገችው .አባቷጨክነውከቤት ብትባረር እንኳን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ይሆናል ብላ አስባ ነበረ .ወደቤቷከመሄዷ በፊት ደወለችልኝ አባቷን በፍፁም ማሳመን ስለማትችል በቃ አልፈልገውም ማግባት አልፈልግም ብላ መልስ ለመስጠት እንደተዘጋጀችና ወደ ቤት መግባቷን ነግራኝ ስልኩ ተዘጋ.,
እኔምፀሎቴንቀጠልኩ ምንም እንዳይፈጠር አምላኬ ሆይ አደራህን አልኩት,በቃግራስለገባኝ ለእናቴ ደወልኩላት ,ሰላምካልኳት በኃላ ድምፄ ስለተቀየረባት ምን ሆንክ ብላ ጠየቀችኝ መቼም የእናት አንጀት ሆኖባት ምነው ልጄ እራበህ ጠማህ ምንድነው ድምፅእህ አለችኝ .እኔምሁሉንምነገር ነገርኳት ጨንቆኛል አልኳት አይዞህ አምላክ ያውቃል ልጄ አለችኝ እሽ .,እማምንአደርጋለው በፀጋ መቀበል ነው ብዬ አሰብኩ ,ልጄአላማህንእንዳትረሳ ይቺ ልጅ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም እሽ በትምህርትህ በርትተህ እኔንም እሷንም ማስደሰት ይኖርብሀል አለችኝ ,እናቴእውነቷንነው እሽ እማ በቃ ሰላም እደሩ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት ,
እናቴያለችኝንነገር እያሰብኩ ደብተሬን ማገላበጥ ጀመርኩ ግን ጥናት ማጥናት አልቻልኩም.ወዲያውሜላትደወለች ምን !ምን!ተፈጠረአልኳትበፍጥነት.ተረጋጋምንምአልተፈጠረም አባቴ ድንገት ስራ ተብሎ ነገ ከከተማ ስለሚወጣ በጊዜ ተኝቷል ከሳምንት በኃላ ፈጣሪ ያውቃል አለችኝ .ተመስገንጌታዬአልኩ ደስ አለኝ .ትንሽተሳስቀንደህና እደሪ ደህና እደር ተባብለን ስልኩ ተዘጋ.ከዚህበኃላማጥናት አለብኝ ብዬ ማጥናት ጀመርኩኝ.,
በማግስቱጠዋትስልኬት ትቼ ወደ ትምህርት ገብቼ ስለነበር ስልኬ ሲደወል ማወቅ አልችልም .በደንብበጥሩመንፈስ ተማርኩኝ .ላይብረሪምገብቼሳጠና ቆየሁ .ከዛሜላቴትዝ ስትለኝ ልደውልላት ብዬ ወደ ዶርማችን ሄድኩ ስልኬን ሳነሳው ያየሁት missed call ከሁለት መቶ በላይ ነበር እናቴና ሜላት ነበሩ ደነገጥኩ.,ስልኬንአንስቼበመጀመርያ እናቴ ጋ ደወልኩ ግን አታነሳም ለሜላትም ስደውል ስልኳ አይሰራም.,ምንእንደተፈጠረ ማወቅ አልቻልኩም ግራ ገባኝ .በዛውደቂቃትንሽ ቆይ መልሼ እደውላለው የሚል ሜሴጅ በሜላት ስልክ ተላከልኝ.......
✍✍✍ይቀጥላል✍🏻.........


••●◉Joinus#share
@legtadkeku
@legtadkeku
@legtadkeku


Ρroʍoter ℳak 👑:
♥የድሀልጅ ፍቅር♥✍🏼
🌺ክፍል 10
👉በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈
እኔና ሜላቴ አብረን እየተነጋገርን ማልቀስ እንደሌለባት እየመከርኳት እያለ ድንገት የሜላት ስልክ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኩን እንዳነሳችው ሰላም እንኳን ሳይሏት የት ነሽ አልዋት .ሜላትምእረጋ ብላ አባቢ እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ መጣሁ አለች በትህትና .አትዋሽውሽታም ከዛ ከድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ብለው ጮሁ እኔና ሜላት አይን ለአይን ግጥምጥም አልን ደነገጠች .እሽመጣሁ ብላ ስልኩን ዘጋችው.,
ሜላትአይኔን ለማየት አቅም አጣች እንደአቀረቀረች ይቅርታ ውዴ አለችኝ። የአባቷ አባባል ምንም ቢያበሳጨኝም እሷን ግን ማስከፋት አልፈለግሁም.ተጠግቼአቀፍኳት ካቀረቀረችበት ቀና አድርጌ ግንባሯን ሳምኳት በቃ ችግር የለውም አትጨነቂ እሽ የኔ ፍቅር አልኳት .አዝናለውየአባቴን ይሄንን መጥፎ ባህሪ መቀየር አልቻልኩም አለች ችግር የለውም አትዘኚ ይበልጥ እንዳይቆጡ ሂጂ አልኳት እሽ ብላኝ ተነስታ ሄደች.,
እኔምከሄደች በኃላ ብዙ ነገር አሰብኩ .እኔናሜላት ስንለያይ ቻው ብላኝ ስትሄድ አንገቷን ግንባሯን ከንፈሯን ሳልስማት ሄዳ አታውቅም ዛሬ ግን ቻው ብቻ ብላኝ ነው የወጣችው .ግራገብቶኛል በጣምም ጨንቆኛል .እንዳላጣትበጣም ፍርቻለው ሌላው ቢቀር ውለታዋን በፍቅር መመለስ ነበር ምኞቼ ግን ዛሬ ላይ ልቤ በፍረሀት ተውጧል.አምላኬአንተ እርዳኝ አልኩ በልቤ።
እቤት ውስጥ የነበርኩት እኔ ብቻ ነበርኩ እናቴም ወንድሜም የሉም ስለዚህ ሲመጡ የሚበሉት ምግብ ማዘጋጀት ፈለግሁ ተነስቼ ቤቱን አስተካክዬ ምግብ ሰራሁ ቡና አቀራረብኩ..ከዛ እናቴን መጠበቅ ጀመርኩ ሜላቴ ግን ከአባቷ ጋር ምን እንደተፈጠረ ምንም አልነገርችኝም አልደወለችልኝም ጨንቆኛል,..
ለሜላቴልደውልላት ስልኬን አነሳውና አስቀምጠዋለሁ..ምናልባት አባቷ አብረዋት ቢሆኑስ ብዬ አስብና እተወዋለው.,ዝምብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ እናቴና ወንድሜ መጡ እናቴ ቤቱን ስታይ ደስ አላት ዮኒቨርሲቲ ከመሄዴ በፊት ቀድሜ እቤት ከገባሁ ምግብ ሰርቼ ቤት አስተካክዬ ነበር የምጠብቃት.,ዛሬም ያንን ስታይ በጣም ደስ አላት ,.የእናቴ ደስታ እኔንም አስደሰተኝ.,
የእናቴንደስታ እያየው ድንገት ስልኬ ጮኸ ሜላቴ ነበረች ስልኩን አነሳሁት በር ላይ ነኝ ውጣ አለችኝ ደንግጬ ተንደርድሬ ወጣሁ ከመኪናዋ አልወረደችም መኪናውን ከፍታልኝ ገባሁ .እቅፍአድርጋ ሳመችኝ ትንፋሽ እስኪያጥረን ድረስ ተሳሳምን ቅድም ሳልስምህ የወጣሁት በአባቴ ተበሳጭቼ ነው ይቅርታ አለችኝ..ሄዳም ምንም እንዳልተፈጠረና ዋሽታ አባቷን እንዳሳመነቻቸው ነገረችኝ.
ሜላቴቶሎ መሄድ አለባት ለዛም ነው ከመኪና ሳትወርድ የጠራችኝ በቃ አባቷን ማሳመኗ በጣም ስላስደስተኝ አቅፌ ሳምኳት በቃ መሄድ አለብኝ ብላኝ ከንፈሬን ጉንጫን አይኔን ግንባሬን ስማኝ ሄደች.እኔተመልሼ እቤቴ ገባሁ.እራትበልተን ቡናችንን እየጠጣን ለእናቴ የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳት በጣም አዘነች እናቴ አንድ ነገር ማለት ትወዳለች"ሁን ያለው ይሆናል"ሁን ያለው ይሆናል ልጄ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አለችኝ እሽ አልኳት.,
ሜላትአባቷን ቆይ ትንሽ ብላቸዋለች የጋብቻውን ነገር አንስተውባት አያውቁም እኔም ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ አመት ተመራቂ ነኝ አባቷ ትንሽ ዝም ካሉ የሚያገባትም ትንሽ ከቆየ አሪፍ ነው ብዬ አሰብኩኝ .,ትምህርቴንጀምሬ በጥሩ ሁኔታ እየተማርኩ ነው ሙሉ ትኩረቴ ትምህርቴ ላይ ነው ,.ምክንያቱምየእናቴን ደስታ ለማየት ነው ድካሜ.,ከክላስውጥቼ ዶርማችን ውስጥ ቁጭ ብዬ እያጠናሁ እያለ ስልኬ ጮኸ ሜላት ነበረች.........
✍✍✍ይቀጥላል✍🏻.........

••●◉JoinUs #share
@legtadkeku
@legtadkeku
@legtadkeku


ყŋe ℓყu sis
£ʍωdsh ye enate lij
Enkon tweldshilg

ɦappy cake daყ
🎂🎂🎂🎂🎂


❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ #ስለፍቅር
😭አሳዛኝ ታሪክ ነው፡፡

❤️የመጨረሻው የፍቅር ቃል❤️
ልጁ ፍቅረኛውን ከኋላ በሞተር ይዞ በሰአት 90 ኪ.ሜበሆነ ፍጥነት እየበረረ ይሄዳል፡፡
#ልጅቷም ፡- እባክህን ፍጥነት ቀንስ፤ ፈርቻለሁ…ትለዋለች
#ልጁም ፡- አረ ችግር የለውም ዘና በይ…
#ልጅቷ ፡- ኖ አይደለም፡፡ እባክህ በጣም ያስፈራል፡፡
#ልጁ ፡- እንደዚያ ከሆነ እንደምትወጂኝ ንገሪኝ
#ልጅቷ ፡-እሺ… እወድሃለሁ፡፡ አሁን በል ቀስ በል…
#ልጁ ፡- አሁን እቀፊኝ
ልጅቷም ታቅፈዋለች
#ልጁም ፦ሄልሜቱን ከራሴ ላይ አውረጂውና አንቺ ላይ አድርጊው ለኔ አልተመቸኝም…
ልጅቷም እንዳላት ታደረጋለች፡፡ ትንሽ እንደተጓዙ ሞተር ሳይክሉ ፊት ለፊቱ ካለ ህንፃ ጋር ይላተምና ልጅቷ ተርፋ እርሱ ግን ይሞታል፡፡
እውነታው የነበረው ልጁ ገና ግማሽ መንገድ እንደተጓዙ ፍሬኑ እንደማይሰራ ይረዳና ፍቅረኛው እንድታውቅ ስላልፈለገ ያለውም ሄልሜት አንድ ብቻ ስለነበር እንደምትወደው ለመጨረሻ ጊዜ ሰምቶ እራሱን መስዋዕት አድርጎ አተረፋት፡፡
❤️❤️❤️

#ካሳዘናቹ ❤️

#ካላሳዘናቹም ❤️


Ρroʍoter ℳak 👑:
​​​••◉#በምንም_ነገር_እንዳትበሳጭ ◉●••
••◉❖◉●••
እርግጥ ነው ከተበሳጨህ እዚህ ዓለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ?ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ ቶሎ መንጋቱ ያበሳጭሃል። ቁርስ ልትበላ ትፈልግና ቀርቦ ስታየው ለሳምንታት ለቀናት የበላው ራሱ ቁርስ ነው። እናም ቀኑ ይምታታብሃል ትላንት ላይ ያለህ ይመስልሃል። እሱም ደግሞ ያበሳጫል።

#ሁሉም_ይሁን ብለህ ወደ ስራ ልትሄድ ስትል፣ ስራህ ቤትህ ላይ እና ህይወትህ ላይ ለውጥ እዳላመጣ ጉረቤትህ ይነግርሃል። እሱም ሰላም አይሰጥህም ያበሳጫል። #ቢሆንም አትቀርም ትሄዳለህ። ትራንስፓርት🚎 ከማቆራርጥ ብለህ በባቡር ትሄዳለህ። ባቡር🚞 ውስጥ አንድም ሁለትም ሆነው የተቦከመ ሙድህን ይቦክሙታል። ይሄም ያበሳጭሃል።

#ወደ\ስራ_ስትገባ ደንበኛው፣ አለቃህ፣ ሰራተኛው፣ ...ኡኡኡሁሉም አንተ ላይ የተነሱ ይመስልሃል። ከተበሳጨህ ደግሞ ወዳጄ ይሄ ሁሉ ያበሳጫል። ሰው ወዶ መሰለህ ሳትገፋው ገፋኸኝ፣ሳታወራ ዝም በል፣ እያወራህ ዘጋኸኝ የሚልህ። ስለሚበሳጭ ነው። አንተ ግን ለምን ትበሳጫለህ...? ከተበሳጨህ እዚህ አለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ ?
❤️😁
━•••━━ •••◉❖◉●••• ━ ••• ━ @legtadkeku
== @legtadkeku


ለ አንድ ወዳጆ ያጋሩ
400 ተከታይ ሲደርስ የ 15 ብር ካርድ ይለቀቃል

እናመሰግናለን
creator == @Ye28lij

Join us share
👇👇👇👇👇
@legtadkeku
@legtadkeku


😍PHOTO MOOD🦋 dan repost
@Redinnaaa

Posted by @surawag


"Whatever relationships you have attracted in your life at this moment,are precisely the ones you need in your life at this moment.There is a hidden meaning behind all events,and this hidden meaning is serving your own evolution."- Deepak Chopra
@legtadkeku




Ρroʍoter ℳak 👑:
Idont remember falling in love with you,I just remember holding your hand realizing how much it was going to hurt when i would have to let it go.
@legtadkeku






Official Promotion Bot dan repost
📕ድንግል እኮ ነኝ📕
🔰አስገራሚው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ድንግል እኮ ነኝ የተሰኘው ታሪ በ3ክፍል በAudio እና በንባብ አቅርበናል




Ρroʍoter ℳak 👑:
**💔የድሀፍቅር❣️
-------💋ክፍል 9
👉 በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈
ሜላቴ እቤት መጥታ ተጠምጥማ ሰላም አለችን ከድሮዋ ተለውጣብኛለች ፈገግታዋ የለም እንዲያውም እንባዋ ቅርር ብሏል ,ሜላቴየኔ ፍቅር ምን ሆነሻል አልኳት ,ከመቀመጫዋተነስታ ተጠመጠመችብኝ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ግራ ገባኝ ,ሜላቴለመጀመርያ ጊዜ ከአይኗ እንባ ሲወርድ አየሁ በሳቅና በደስታዋ ነው እኔ የማውቃት,.
በጣምግራ ገባች ምን ሆነሽ ነው ይሄን ያክል ናፍቄሻለው እንዴ አልኳት እየቀለድኩ ,ማልቀሷንአላቆመችም ምን ሆንሽብኝ ብዬ እንባዋን ጠራረግሁላት እስኪ ንገሪኝ ምንድነው የተፈጠረው?አስከፋሁሽ?ያስከፋሽሰው አለ ምን ሆንሽ የኔ ፍቅር አልኳት እንባዋን ለማስቆም እየሞከርኩ,.
ሜላቴምእንባዋን ለማስቆም እየታገለች በሚያሳዝን ድምፅ እወድሀለው!አፈቅርሀለው!ካንተ ተለይቼ መኖር አልችልም አለችኝ ,እንዴየኔ ፍቅር ምን ሆነሽ ነው ምን ተፈጠረ አልኳት ,ሜላቴምከልብ አዝና እንደዚህ ብላ የተፈጠረውን ነገረችኝ.,
በጣምእያዘነች አባቷ ሊድሯት እንደሆነ ነገረችኝ,ከአባቷ ጋር አብሮ የሚሰራ አንድ ሀብታም ልጁ ከአሜሪካ ተመልሶ ሀገሩ ተመልሶ መኖር ስለሚፈልግ እኔን እንዲድርለት ሲጠይቅ አባቴ እሽ አላቸው ግራ ገብቶኛል አይሆንም ካልሽ ልጄ አይደለሽም አላውቅሽም አታውቂኝም ብሎ አስፈራርቶኛል አለችኝ እንባዋ እየወረደ,.
የምላትስለጠፋብኝ ዝም አልኩ እኔ እሷን የኔ ማድርግ የምችለው በፍቅር ብቻ ነው .በሌላነገር በምንም የኔ ማድርግ እንደማልችል አውቃለው...በተለይ አባቷን በምንም ነገር ማሳመን እንደማልችል ሲገባኝ ተሰፋ የመቁረጥ ስሜት ተሰማኝ ግን እሷን ይበልጥ ማሳዘን ስላልፈለግሁ አይዞሽ በቃ አታልቅሺ አልኳት ስሜቴን እየደበቅሁ,.
እኔምአንድ አመት ነው የቀረኝ ለመመረቅ ስለዚህ አብረን እንሆናለን እስከዛ ግን ጠንካራ መሆን ይኖርብናል አልኳት እሽ ግን ያገባሻል የተባልኩት ልጅ አመት ያክል የሚቆይ አይመስለኝም አለችኝ .አይዞሽተሰፋ አለን ግን አባትሽን እሽ እንዳትያቸው ቆይ እያልሽ ትንሽ እንዲቆይ አድርጊ,ሜላቴየኔ ፍቅር አፈቅርሻለው ላጣሽ አልፈልግም አልኳት,.አቀፈችኝአፈቅርሀለው እኔም ላጣህ አልፈልግም አለችኝ.,
ሜላትድንገት ስልኳ ጮኸ አባቷ ነበሩ ስልኳን አነሳችው የት ነሽ የሚል ጥያቄ አቀርብላት ሰላምም ሳይሏት አለው እዚሁ ቢሮ አካባቢ ነኝ አለቻቸው የት እንዳለሽ አውቃለው እዛ የድሀ ልጅ ጋ ነሽ አይደል ሲሉ እኔና ሜላት አይን ለአይን ተያየን,........
✍✍✍ይቀጥላል✍🏻.........

••●◉Joinus #share
@legtadkeku
@legtadkeku
@legtadkeku


Phone photography 📷 dan repost
#Redi Yd
Like and share
@capturedpictures

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

354

obunachilar
Kanal statistikasi