Ρroʍoter ℳak 👑:
••◉#በምንም_ነገር_እንዳትበሳጭ ◉●••
••◉❖◉●••
እርግጥ ነው ከተበሳጨህ እዚህ ዓለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ?ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ ቶሎ መንጋቱ ያበሳጭሃል። ቁርስ ልትበላ ትፈልግና ቀርቦ ስታየው ለሳምንታት ለቀናት የበላው ራሱ ቁርስ ነው። እናም ቀኑ ይምታታብሃል ትላንት ላይ ያለህ ይመስልሃል። እሱም ደግሞ ያበሳጫል።
#ሁሉም_ይሁን ብለህ ወደ ስራ ልትሄድ ስትል፣ ስራህ ቤትህ ላይ እና ህይወትህ ላይ ለውጥ እዳላመጣ ጉረቤትህ ይነግርሃል። እሱም ሰላም አይሰጥህም ያበሳጫል። #ቢሆንም አትቀርም ትሄዳለህ። ትራንስፓርት🚎 ከማቆራርጥ ብለህ በባቡር ትሄዳለህ። ባቡር🚞 ውስጥ አንድም ሁለትም ሆነው የተቦከመ ሙድህን ይቦክሙታል። ይሄም ያበሳጭሃል።
#ወደ\ስራ_ስትገባ ደንበኛው፣ አለቃህ፣ ሰራተኛው፣ ...ኡኡኡሁሉም አንተ ላይ የተነሱ ይመስልሃል። ከተበሳጨህ ደግሞ ወዳጄ ይሄ ሁሉ ያበሳጫል። ሰው ወዶ መሰለህ ሳትገፋው ገፋኸኝ፣ሳታወራ ዝም በል፣ እያወራህ ዘጋኸኝ የሚልህ። ስለሚበሳጭ ነው። አንተ ግን ለምን ትበሳጫለህ...? ከተበሳጨህ እዚህ አለም ላይ ምን የማያበሳጭ ነገር አለ ?
❤️😁
━•••━━ •••◉❖◉●••• ━ ••• ━ @legtadkeku
== @legtadkeku