"ጨለማን መተቸት ብርሃን አያመጣም
ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም
ኋላቀርነትን ማጥላላት ሥልጣኔ አያመጣም
ጦርነትን መፍራትም ሠላም አይሆንም
እንዲሁም ረሃብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም ።
ዕውቀትና በጎ አመለካክት
ግን ማህበረሰብን መቀየር ይችላሉ ፡፡"
.
(ዶ/ር ምህረት ደበበ)
ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም
ኋላቀርነትን ማጥላላት ሥልጣኔ አያመጣም
ጦርነትን መፍራትም ሠላም አይሆንም
እንዲሁም ረሃብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም ።
ዕውቀትና በጎ አመለካክት
ግን ማህበረሰብን መቀየር ይችላሉ ፡፡"
.
(ዶ/ር ምህረት ደበበ)