ቅዳሜ ጉድ ፈላ
ሰማይ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት ጋር በመተባበር የኮከቡ ሰው የተሰኘውን ቴአትር በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ለተመልካች ያቀርባል።በመሆኑም መላው የግቢያችን ተማሪዎች የተጋበዛችሁ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን።
መግቢያ፡ 100 ብር
መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት
@mekereze