ሀሜት ላመው ሰውየ ስጦታ ላከለት
يقول العلامة ابن عثيمين رحمة الله عليه👇
ከሰለፎቻችን ከአንደኛው ሰማን➠አንድ ሰው እሱን ሀሜት ሲያመው ሰማና ወደሱ ስጦታ ላከለት እንደዚህም አለው➠አንተ ወደ እኔ በአኺራ የምጠቀምበት ሀሰናት ስለላክልኝ እኔ ደግሞ በዱንያ ላይ የምትጠቀምበትን የመጨረሻዋ ሁኔታ ደግሞ ሰገራ ወይም ሽንት የምትሆንን ስጦታን ልኬልሀለሁ አለው
ለአሏህ ጥራት ይገባው! ይሄ ነው ተጨባጩ
ወንድሞቼ አሳሳቢው ነገር-ለኔም ለናንተም የምመክረው ከሀሜት ልትርቁ ነው የሰዎችን መጥፎ ነገር በማሰራጨት ከተፈተንክ ጥሩ ነገራቸውን አሰራጭ!ሚዛኗ ትስተካከል ዘንዳ ወይም ሚዛን ትደፋ ዘንዳ
አሏህ ይጠብቀን! እሱ ከሚጠላው ምላሶቻችንን እና ምላሶቻችሁን አሏህ ይጠብቅልን እና የሰዎችን ነውር ማሰራጨት እማ የነሱን መልካም ነገር በማሰራጨት ዲዳ መሆንህ ይህ ሚዛናዊነት አይደለም።
አሳሳቢው ነገር-ከሀሜት መራቅ አለብን።
منقول عن محاضرته☝️
ትልቅ ማሳሰቢያ-ከቢድዐ እና ከጥመት ባለቤቶች ማስጠንቀቅ ከሀሜት አይገባም እንዲያውም ከነሲሃ ይመደባል ወደ አሏህ ከምንቃረብባቸው መቃረቢያዎች አንደኘው ነው ከብዙ ማስረጃዎች አንጻር ሲታይ ከዛሊክ ከነሱ ስናስጠነቅቅ መልካም ስራዎቻቸውን አንጠቀስም(ሙዋዘነህ) ከዚህ ቦታ ላይ አያስፈልግም የተርጀመህ(የሂወት ታሪካቸው በሚጻፍበት) ጊዜ ሲቀር እንጂ እንዲያውም የነሱን ስህተት እየጠቀሱ ማስጠንቀቅ ግዴታ እና የደጋግ አበዎቻችን አካሄድ ነው።
ለነሱም ለሚከተሏቸውም ምክር እና እዝነት ነው
ይሄን አስመልክቶ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተየሚየተ እንዲህ ይላል👇
أهل السنة والجماعة أعرف بالحق وأرحم بالخلق او كما جاء عنه
የሱና እና የጀመዐህ ባለቤቶች ሀቅን በደንብ አበጥረው ያውቃሉ ለፉጡራን ደግሞ አዛኞች ናቸው።
በነሱ ላይ መልስ መስጠት እና ማስጠንቀቅ ለነሱ ከማዘን ይቆጠራል።ምክንያቱም የሀቅ ባለቤቶች መልስ በሚሰጡበት ሰዐት ሰዎቹ ከዚያ ባጢል ከተመለሱ ይሄ ነው የሚፈለገው ካልተመለሱም ሌሎች በነሱ እንዳይሸወዱ እና እነዚህ የባጢል መሪዎች በተከታዮቻቸው ምክንያት የሚያገኙትን ወንጀል እየቀነሱላቸው ነው።
نسأل الله عز وجل بأسمائه الحسنى وصفاته العليا أن يهدينا ويهديهم صراطه المستقيم!
✍️https://t.me/sead429
share share! بارك الله فيكم