እንደምን ከረማችሁልን ውዶቻችን 😌 As we know AASTU Charity club ዋንኛ አላማው እናንተን ፈገግ ማስባል ነው 💯😊
በባለፈው eventachin ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ ከእናንተ ብር መስብሰብ እንደቻልን ነግረናችሁ ነበር ።
አሁን ደግሞ ይህን የሰበሰብነውን ብር መልሰን ለእናንተ የምንሰጥበት ጊዜ ደርሷል። በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች(በጤና ጉድለት ፣ በሀዘን ፣ ሌላም ሌላም) ገንዘብ የሚያስፈልጋችሁ እህት ወንድሞቻችን በከፈትነው
anonymous bot bekul contact እንድታረጉን በታላቅ ፍቅር እንጠይቃችሗለን🥺
Bot👇
@AASTU_Charity_Club_bot
ቦቱ anonymous silehone beftsum sigat endaygebachu😊
ህመሙን የደበቀ መድሀኒት እይገኝልትም እንዲሉ እበው፣ without any hesitation just contact us..🥰🥰
Join us https://t.me/AASTU_Charity
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive