#Update
የቦታ ለውጥ🙏🙏🙏
ብሎክ 51 (ቀይ ምንጣፍ) ሊካሄድ የነበረው የEARTH DAY Program ወደ ብሎክ 50 (ሰማያዊ ምንጣፍ) ተቀይሯል።
ዛሬ ከሚመጡት እና ታዳሚ ከሆኑት መካከል፦
👉🏾 🇪🇺 European commission
👉🏾 🇺🇳 UNDP
👉🏾 Ecojustice Ethiopia
👉🏾 YOUCAN
👉🏾 KUBIK
እንዲሁም ሌሎችም ያልተጠቀሱ የውጪ አካላት ስለሚገኙ በዛውም የተለያዩ የNetworking እድሎች for internship፣ የተለያዩ የሰርፊኬት ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ እንድትገኙ ስንል ጥሪ እናቀርባለን።
⌚️ 7:30 LT
📍Blue Carpet (block 50)