OpenAI በ2028 መተግበሪያዎችን (Apps) ሙሉ በሙሉ በ-AI ወኪሎች የሚተካ አዲስ ዓይነት ስማርት ስልክ ለገበያ ለማቅረብ እየመከረ ሲሆን፣ ለዚህም ከMediaTek እና Qualcomm ካሉ የቴክኖሎጂ ግዙፎች ጋር ጥምረት ፈጥሯል። የዚህ ስልክ ልዩነቱ ተጠቃሚው ከአንድ መተግበሪያ ወደ ሌላው እየተዘዋወረ ስራ ከመፈለግ ይልቅ፣ ስልኩ ውስጥ ያለው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተጠቃሚውን ፍላጎትና ሁኔታ ተረድቶ የታዘዘውን ተግባር ራሱ በራሱ እንዲያከናውን መደረጉ ነው። በመሳሪያው ላይ የሚጫነው እና Cloud የሚታገዘው AI ተቀናጅተው የሚሰሩት ስራ፣ ስልኩን ከቀላል መጠቀሚያ መሳሪያነት አውጥተው ራሱን ችሎ እርምጃ የሚወስድ ታማኝ የግል ረዳት እንዲሆን ያስችሉታልያስችሉታል።
@AIPulseUpdates1️⃣
@AIPulseUpdates1️⃣