إبن عبدالهادي«السلوبي» dan repost
🔗 በነብዩ ﷺ መዉሊድ ዙርያ የተሰጣ ፈትዋ።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
ክፍል3⃣
🎙በተላቁ ሸይኽ፡ ሳሊህ አል'ፈዉዛን
📝 አሏህን ና መልእክተኛዉን የሚወድ ሰዉ ቢድዓ አይሰራም።
✅ ዑመር ኢብኑ ኸጧብ(ረድየሏሁ ዐንሁ)
ነብዩ ﷺ ሲሉ ሰምቻለሁ (( ክርስትያኖች ዒሰን (ዐለይሂ ሰላም) ከፍ ከፍ እንደራጉት እኔንም ከፍ ከፍ አታድርጉኝ።))
📔 ቡኻሪ ዘግቦተል
ክርስቲያኖች ለዒሳ ( ዐለይሂ ሰላም) ድንበር ከማለፋቸዉ አንዱ ልደቱን መክበራቸዉ ነዉ።
ይህም ልደት መክበር ክርስቲያኖች አዲስ ከስገኙት አንዱ ነው።
ይህም የተገኛዉ ከፍ ከፍ በማድረጋቸዉ ነዉ።
ነብዩ ﷺ ልደት ከማክበር ከልክለዋሉ
ለመሲህ (ዐለይሂ ሰላም) ተብሎ የተሰራዉን ልደት ላ ነብዩ ﷺ አይሰራም
ይህም የመዉሊድን ቢድዓ ሂያዉ መድራግ ነዉ።
ይህ በጣም መጥፎ ነገር ነዉ።
ቢድዓ ደግሞ ሂያዉ መድራግ ላ ሌላ ቢድዓ በር መክፈት ነዉ
እነሱ ደግሞ ወደ ፈለጉት ቢድዓ ይሮጣሉ
ይህን በር ሙሉ ባሙሉ መዝጋት አይቀሬ የሆነ ጉዳይ ነው።
ከእነሱ መስጠንቀቅንም አለመታዉም ጭምር።
📡 ከ ሸይኹ የግል ገፅ የተወሰዳ
https://t.me/bilalibnul
~~~~~~~~~~~~~~~~~
ክፍል3⃣
🎙በተላቁ ሸይኽ፡ ሳሊህ አል'ፈዉዛን
📝 አሏህን ና መልእክተኛዉን የሚወድ ሰዉ ቢድዓ አይሰራም።
✅ ዑመር ኢብኑ ኸጧብ(ረድየሏሁ ዐንሁ)
ነብዩ ﷺ ሲሉ ሰምቻለሁ (( ክርስትያኖች ዒሰን (ዐለይሂ ሰላም) ከፍ ከፍ እንደራጉት እኔንም ከፍ ከፍ አታድርጉኝ።))
📔 ቡኻሪ ዘግቦተል
ክርስቲያኖች ለዒሳ ( ዐለይሂ ሰላም) ድንበር ከማለፋቸዉ አንዱ ልደቱን መክበራቸዉ ነዉ።
ይህም ልደት መክበር ክርስቲያኖች አዲስ ከስገኙት አንዱ ነው።
ይህም የተገኛዉ ከፍ ከፍ በማድረጋቸዉ ነዉ።
ነብዩ ﷺ ልደት ከማክበር ከልክለዋሉ
ለመሲህ (ዐለይሂ ሰላም) ተብሎ የተሰራዉን ልደት ላ ነብዩ ﷺ አይሰራም
ይህም የመዉሊድን ቢድዓ ሂያዉ መድራግ ነዉ።
ይህ በጣም መጥፎ ነገር ነዉ።
ቢድዓ ደግሞ ሂያዉ መድራግ ላ ሌላ ቢድዓ በር መክፈት ነዉ
እነሱ ደግሞ ወደ ፈለጉት ቢድዓ ይሮጣሉ
ይህን በር ሙሉ ባሙሉ መዝጋት አይቀሬ የሆነ ጉዳይ ነው።
ከእነሱ መስጠንቀቅንም አለመታዉም ጭምር።
📡 ከ ሸይኹ የግል ገፅ የተወሰዳ
https://t.me/bilalibnul