👌ፉደይል ኢብን ዒያድ (አላህ ይዘንለትና)
ልጁ በልብሱ ጫፍ የሚዛኑን ሰሃን ሲጠርግ ያየዋል: ከዛም ለምን ይህን ታደርጋለህ ሲል ጠየቀው?
እንዲህም አለ፦ ለሙስሊሞች የመንገድ አቧራን እንዳልመዝንላቸው ስል አለው።
ፋደይል አለቀሰ ከዛም እንዲህ አለ፦
ልጄ ሆይ! ይህ ተግባርክ እኔ ዘንድ ከሁለት ሀጆች እንዲሁም ከአስር ዑምራዎች የበለጡ ናቸው።
أمة العظماء 336📚
https://t.me/AbuEkrima