➢ሁላችንም በኢስላማችን ደካሞች ከመሆናችንጋ የኢኽዋኑ መጅሊስ ግን ለየት ያለ ደካማ የስልጣን ጥማት ያሰከረው የዘመናችን የኡማው ፈተና ነው ።
----
መጀመሪያ ሙርተዱ ወደስልጣን ሲመጣ ከፈርኦኖች መካከል የወጣው ሙሴ ከእባብ የተወለደው እርግብ እያሉ ሲጠሩት ሲያሞካሹት
" وَإِنَّكَ لَعَلى خُلُقٍ عَظِيمٍ "٤ القلم
" አንተ በታላቅ ስነምግባር ላይ ነህ " የሚለው የቁርአን አንቀፅ ነቢ ሙሐመድን ብቻ ሳይሆንን ይሔንን የኛንም መሪ ይጠቁማል አሉና አስደመሙን። አህባሽ መለስ ዜናዊ ሲሞት " ሶስት ሰው ከመሰከረለት የገነት ነው ይላል " ብላ የጀነት እንደሚሆን ባደባባይ አዎጀች ። እነዚህ ስልጣን ኩላሊታቸውና ደም ስራቸው የሆኑት የኢኽዋን አንጃዎች ደግሞ ስስ ብልታቸውን ስለነቃባቸው ስልጣንን አስታቀፋቸው ከዚያ በኋላ ዝምምምም አፋቸውን በመጅሊስ ሲማጎ ሰፋው በቃ ዝም አደረጋቸው ።
---
ድሮ ተማሪ እያለሁ አዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቁርአን ተቀዶ ሽንት ቤት በር ላይ ተገኘ ተብሎ እንድሁም አድስ አበባ በሱቅ ውስጥ ሱኳር ሲሸጥበት ተገኘ ተብሎ ዩኒቨርሲቲዎችንና ከተሞችን ባንድ እግራቸው አቆሟቸው ። የአህባሽን መጅሊስ አስደፈርከን እያሉ የርግማን መአት አወረዱበት።
የሚገርመው ትናንትናም የተቀደደው ቁርአን ነው የዘንድሮውም ቁርአን ነው ያውም ከነመስጅዱ ። ምናልባትም ሽንት ቤት በር ላይ የጣሉትና ሱኳር የጠቀለሉበት እንደ ቻይና ፅሁፍ ስለማይገባቸው አረብያ ጋዜጣ መስሏቸው ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን እድሉን መጠቀም ስላለባቸው ጩሐት ስለሚወዱ ጮከው አስጮኩት ። ልብ በሉ ትናንትና አልቅሰው ያስለቀሱን ለቁርአኑ ሳይሆን የአህባሹን መጅሊስ ለማስጠላትና ወድቆላቸው ስልጣን ለመረከብ ያደረጉት ሚጥሚጣ ተቀብቶ ማልቀስ ማለት ነው ።
ደን ማርክ እና ስዊድን ላይ ቁርአን ሲቃጠል የሱዑድን መንግስት ይራገማሉ ። እጓራቸው ሲቀደድ መራገም ቀርቶ ለምን ብሎ መጠየቅ መጅሊሳቸውን የሚነጠቁ ይመስላቸዋል ።
--
ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ እያልኩ ሳይሆን ግን ጫን ያለ ፅሁፍ የማስመሰል ዛቻ እንኳ የመፃፍ ወኔው የላቸውም ። አይ የሙስሊሞች ተቋም ድንቄም ተቋም ። ተቋሙ መጀመሪያ የሱናን ሰው ለማሳደድ የሚጠቀሙት የግል አስተሳሰብ አቀንቃኞች የተቆጣጠሩት የተወሰኑ ሰዎች ማህበር ሆኗል።
----
ሙርተዱን አወደሱት ለጉድ አዎደሱት
---- ------= --------
ከረዳሐቸው በስልጣን ከጎናቸው ከሆንክ ለምን ሰይጣን አትሆንም አይነኩህም ። ሲያወዱሱም አያውቁበትም ሲያወግዙም ፍትህ የላቸውም ።
🔴➢ ይሔ ክስተት በአህባሽ ግዜ ቢሆን አቤት ጩኸት በየመስጅዱ ቁኑት ይታዘዝ ነበር
---
እያወደሱት ለኩብራ መኪና ነው የምትሻሙት አላቸው.... ❗️
👇👇👇👇👇👇👇
----
🔴➢https://t.me/AbuJewudan