🌅 ንጋት አልሃምዱሊላህ ነጋልን 🥀
ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትናንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም!
ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቀስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት•
ያአሏህ ....!
እኛ"ኮ ድብቅ ወንጀል እንጂ ድብቅ መልካም ስራ የሌለን ሚስኪን ሰዋች ነን የ አረህማን አንተ በእዝነትህ እየን ከድብቁም ከግልፁም አውቀንም ሳናቅም ባመፅነው ነገር ምህረትን ለግሰን
አሏህ ሆይ ሀያል እና አሸናፊ ጌታ መሆንክን አምነናል አዛኝ እና ሩህሩህም መሆንክን እናውቃለን ያረቢ ምህረትክን እንሻለን ያመውላና🌸
🥀ሰባሃል ሃምድ ወ _ሽኩር🌸
https://t.me/Abu_Nawas111