Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የፓርላማ አባል ዶ/ር ፋቲሂ ማህዲ በክሪፕቶ ክልከላ አፈጻጸምና ቁጥጥር ላይ ጥያቄ አቀረቡ
ዛሬ በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ የጸደቀ ሲሆን አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶ ከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።
ይህን አስመልኮቶ የፓርላማ አባል ዶ/ር ፋቲ ማህዲ አዋጁ ዝርዝር ነገር እንደሌለው በመግለጽ በአፈጻጸሙና ቁጥጥሩ ላይ ጥያቄ አቅርበዋል።
ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ሌሎች ማዕከላዊ ባንኮች በክሪፕቶከረንሲን እንዴት እንደሚጠቀሙ በማየት እርምጃ ለመውሰድ ያመቻል ብለዋል። ገዥው ሀገሪቱ የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንቶች እንደሚደግፍ እና ሀገሪቱ ከእነዚህ ኢንቨስትመንት የውጭ ገንዘብ እንደምትገኝ ገልጸዋል።
ይመልከቱ!