Crypto Insider ET


Kanal geosi va tili: Butun dunyo, Inglizcha


Join us for the latest insider tips on airdrops, coin insights, and all things crypto.
Collaboration : @eskodrums
Buy ads: https://telega.io/c/AirdropInsiderET

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Butun dunyo, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ለአሸናፊው አድርሻለሁ!

GN Fam


የሳቃቹ ሰዎች what's wrong ግልፅ አድርጉ ኮሜንት ስር!

ለሎች Edit ናቸው በደንብ check አድርጉ!


አሸናፊው @ye29negn ነው!

@EskoDrums መተክ ሽልማትህን ውሰድ!


በግምት እስከ 1 Million Bitcoin አለው ተብሎ ይገመታል!


ጥያቄ!

Satoshi Nakamoto ስንት Bitcoin አለው ተብሎ ይገመታል?


15 star ለአንድ ሰው ነው! እንዴት ይደረግ? 2:50 vote አድርጉ!
So‘rovnoma
  •   First Comment
  •   ጥያቄ
80 ta ovoz


Giveaway?


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን ✅ 2024/12/18
❓Riddle of the day: Raven
ለመጀመር


Blum Video Code

🎬 Dec 17 News
✔️ 𝐀𝐧𝐬𝐰𝐞𝐫 = KENDRICK


✉️ Agent301                

ቀን ✅ 2024/12/18

ለመጀመር


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን ✅ 2024/12/17
❓Rebus of the day: Chameleon
ለመጀመር


🐷 PigsHouse  Combo

🗓 ቀን ✅ 2024/12/18

🦁 ሊያልቅ 6 ቀን ብቻ ነው የቀረው!
ለመጀመር : እዚጋ ይንኩ


Bums : lottery

ቀን  ✅ 2024/12/18

ለመጀመር


🌲 Vertus : combo         

ቀን ✅ 2024/12/18

ለመጀመር : እዚጋ ይንኩ


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን ✅ 2024/12/17
❓Riddle of the day: Platypus
ለመጀመር


✅ Hrum me : Tasks        

ቀን ✅ 2024/12/17

Quote of the day: Ernest Hemingway

ለመጀመር


ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን”  እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።

ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር  ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል። 

አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። 

የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶ ከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው።

አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶ ከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል። 

አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል።

🦁 Source 🦁
https://ethiopiainsider.com/2024/14617/


🌲 Vertus : combo         

ቀን ✅ 2024/12/17

ለመጀመር : እዚጋ ይንኩ


Bums : lottery

ቀን  ✅ 2024/12/17

ለመጀመር


✉️ Agent301                

ቀን ✅ 2024/12/17

ለመጀመር

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.