አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ ውድ ሰለፊዩች ዛሬ ከተገረምኩት አንድ ነገር በደሴ ከተማ በሻዋበር መስጊድ ነበርዙሁርን ሶላት የሰገድኩት የሰገድኩት ከማል መሀመድ የሚባለው ሰው መቶ ነበር የሚገርመው በወሎላይ ብዙ ሽርኮች እንደሚሰሩ ያቃል እና ተነስቶ ስለሞት ደአዋ ማድረግ ሲጀምር በጣም ገረመኝ ይህን ፍራቻ ይዞ ሰለፊይ ነኝ ብሎ መጓዙ ገረመኝ ጀግናው ኡስታዛችን አቡን ኒብራስ ግን በያመቱየሚያከብሩበት ሀገር ደገር በትልቁ መስጅድ ሲገባ ሽርክን ነበር ያንኮታኮተው ከማል መ/ድ ግን እንደ ተብሊክ ብድግ ብሎ ስለሞት ብቻ ማስታወስ ጀመረ ወሎ ላይ ግን ስንት አይነት ሽርክ ቦታ የሚሄድ ሙስሊም አለ ስለሞቱት ደአዋ ማድርግ ሶፍይም ያደርጋል ኢክዋንም ያደርጋል ጀምእይም ያደርጋል የሚገርመው ስለሞት ደአዋ በዚህ መስጅድ ላይ ጀምእይም ያደርጋል ኢክዋንም ያደርጋል ሶፍይም ያደርጋል የሚገርመው ስለምን ስለሞት ግን ስለ አቂዳ አንድም ቀን አድርገው አያውቁምከማልም የነዚህ ሰዎች ቢጤ ደአዋ ሲያደርግ ገረመኝ ነገር ግን አቡን ኒብራስ የዚህን አይነት እድል ባገኘ ቁጥር አቂዳን የበላይ አድርጎ ነው የሚወጣው አይከማልኡስታዝ አቡ ኒብራስን ለቂጥ ለማለት ጀግና ነህ ነገር ግን የበላየሚያደርግን ተውሂድ ህዝብዩች መስጅድ ለመናገር ተንቀጠቀጥክ አይከማል ምን አስፈራህ ተውሂድን የያዘ ሞት አይፈራም የናንተ ነገር ዝም ነው❓ https://t.me/Tuaifetul_mensura