Anu Official


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


እዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡት
የነብዩ ሰ ዐ ወ ሀዲሶች
ጥቅስ ከቁርዓን
እስላሚክ ነሺዳ
join and share
https://t.me/joinchat/AAAAAFcDX7ktYNCwfvPg3w

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ከአሊሞች አንደበት

ኢብኑ ሙፍሊህ (ረሂመሁሏህ)እንዲህ ይላሉ:-
"ወንድ የሴትን ጥላቻ 40 ቀን መደበቅ ሲችል ፍቅሯን ግን አንድም ቀን መደበቅ አይችልም።

ሴት ደግሞ የወንድን ፍቅር 40 ቀን መደበቅ ስትችል ቁጣውን ግን አንድም ቀን መደበቅ አትችልም"
[አል–አዳቡ ሸርእያህ (3/134)]






ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነውና
በእርሱ ላይ ተመካና ፈገግ በል
 
                       😄😄😄😄😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁




💜 አንድ ሰው ስለ ዲናዊ ነገር
ሲፅፍ የግድ ያ ሰው ዲኑን የተላበስ
ወይም አክራሪ መሆን የለበትም‥
⇘ ሁላችንም ሙስሊሞች እንደመሆናችን
ምንዳና አስታዋሽ እንፈልጋለን ።




⚅ወደ ማይፈልጉህ ሰዎች ህይት አትግባ ። ራስህንም ለማይቀበልህ አታርክስ ። አትስጥ ማንነትህን ያወቀ የፈለገህ ግን ልብህን ለማግኘት የማይችለውን ያደርጋል ።




⚅በመልካምነትህ "ብታተርፍ" እንጂ የምታጣው ምንም የለም ፤ ምናልባት በሰው ወሬ አንተነትህን ልትጠላበት የምትችልበት ሁኔታ ላይ ብትደርስኳ የጥሩነትህን ፍሬ ልታጣጥም ከጫፍ ስለደረስክ ጥንካሬን ከትዕግስት ጋር አቆራኝተህ ተጓዝ ከዛም እመነኝ ባለድሉ/አሸናፊው አንተ ነህ ... እናም ወዳጄ የምን መተከዝና መቆዘም ነው ተነስ መልካምነትህን ቀጥል




ጀነት ፍለጋ ጉዞ የጀመረ ፣

በተውሂድ በሱና ስቁን ያሳመረ ።

ጀግና ሠው ካያችሁ ጠቁምኝ አደራ😉

ወደ ዳሩ ሠላም ልሂድ ከሱጋራ😉




" ትዕቢተኛ እና ኩራተኝ ከሚያደርግህ እድገት ይልቅ ትእግስተኛ እና ትሁት የሚያደርግህ ውድቀት ይሻላል !!! "
☞ ዶክተር ዛኪር ናይክ




⚃ የህይወት ግብህን ለማሳካት መንገዱ አልጋ ባልጋ ላይሆንልህ ይችላል ምናልባትም በጉዞህ ላይ ተራራ ሊገጥምህ ይችላል ግና ተራራዉን
ጨርሰህ ለመዉጣት የተራራዉን ጫፍ
አትመልከት የመጀመሪያዋን እና ቀጣይ እርምጃዎችህን ግን በጥንቃቄ ተራመድ ኣሊያም
የተራራዉን ጫፍ ከተመለከትክ እርምጃህን
ስትጀምር አይኖችህ የተራራዉን ርቀት ተመልክተዉ እግሮችህ ሊዝሉ ይችላሉ እና ።




ለንዴት 😊

አኡዙ ቢላህ ሚነ ሽሸይጧኒ ረጂም ማለት።
ዝምታን መምረጥ , ያሉበት መቀየር, ቆመው ከሆነ መቀመጥ ተቀምጠው ከሆነ መተኛት, ውዱእ ማድረግ ወደ ሶላት መጣደፍ። ዚክር ማድረግ።

አላማ ገፍቶ ካልያዙት ።እቅድ ደርሰው ካልጨበጡት ሩህ የላቸውም።
@Anu_Official




መልካምነት እንጂ
መልክ ብቻውን አያኖርም::
°°ስነ-ምግባር የሌለው
መልክ አይማርክም፡፡
°°እምነት እና ፍቅር እንጂ
መልክ አያስከብርም፡፡
-------------------
✔መልክ ብቻውን ውበት አይሆንም
❖ መልካምነት
❖ ስነ-ምግባር
❖ እምነት
❖ ፍቅር☜እነዚ በራሳቸው
ውበት ናቸው ፡፡ እናጊጥባቸው ፡፡

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

326

obunachilar
Kanal statistikasi