-Airdrop ማለት ምን ማለት ነው ?
-ለምንስ Token በነፃ ይሰጡናል ?
- በአሁኑ ሰዐት ማለትም Notcoin release ከተደረገ ቡሀላ በጣም ብዙ Airdropኣች እየተለቀቁ ይገኛል በዛውም ልክ ተጫዋቹም እየበዛ ይገኛል
ግን ሁላችንም ማለትም ከ 80% በላይ Farmerኣች Airdrop ማለት ምን ማለት እንደሆነ አናውቅም ስለዚህ እስኪ ትንሽ እንማማር
Airdrop ማለት 1 Company ወይም 1 Project የራሱን Game, Task ( Task ማለት Websiteአቸው ላይ Register ማድረግ , ከ Wallet addressአቹ ጋ በማገናኘት , Like አርጉ ሲሉ Like ማድረግ እና የመሳሰሉ
በ አጭሩ እነሱ ያዘዙትን መተግበር ማለት ነው ) እያሰራን
በነዚህ አማካኝነትም ሆነ በሌላ አማካኝነት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው
እና እናንተ እነሱ ያሉትን ስለተገበራቹ (ስለተጫወታቹ) የነሱን Coin Or digital Asset ይሰጧቹሀል ::
ግን ይሄንን የሚያስደርጓቹ እነሱ Promotionኑን ስለሚፈልጉት ነው ምክንያቱም Crypto ላይ ላለ አንድ Project Attention በጣም ትልቅ ነገር ስለሆነ
መገንዘብ ያለብን ነገር ማንም Company or Project እኛን ለመርዳት ብሎ አይደለም ሚሰራው ለራሱ ሲል ነው እንጂ
ስለዚህ ነፃ Token ሚባል ነገር የለም
@Arif_Crypto