#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በሰሜን ወሎ "በከፍተኛ" የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ 10 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸው ተነገረ
በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በምግብ እጥረት ምክንያት ሕፃናት እና እናቶች “በከፍተኛ” ሁኔታ መጎዳታቸውን የወረዳው ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአካባቢው ባለው ግጭት ምክንያት የእርዳታ ድርጅቶች ሥራ ማቋረጣቸው እንዲሁም የዝናብ እጥረት ለችግሩ መባባስ ምክንያት መሆናቸውን ኃላፊዎቹ ይናገራሉ። ችግሩ ምን ያክል የከፋ ነው?
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊