ያኔ በዳይና ተበዳይ..!
🔹የነቢዩላህ ዩሱፍ ዐለይሂስ'ሰላም ወንድሞች ዩሱፍን እራሳቸው አውቀው ጥልቅ ጉድጎድ ውስጥ ጥለውት ከሄዱ በኋላ አባታቸው ጋ እያለቀሱ ቀርበው "ዩሱፍን ተኩላ በላው!" ብለዋል።
ችግር ደረሰብኝ ብሎ ያወራና ያለቀሰ ሁሉ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም!
🔸ሙስሊም ሆይ በምንም መልኩ እንደ ዩሱፍ ወንድሞች አታድርግ።
ከሰዎች የተሸሸገውንና አንተም ልትደብቀው የምትሞክረውን ሁሉ የዓለማቱ ጌታ... ሁሉን አዋቂው አላህ ያውቀዋልና!
ፍርድና ውሳኔውም የርሱ ነው! መመለሻችንም ወደርሱ ነው።
ያኔ በዳይም ተበዳይም... እውነተኛና ውሸታሙም በትክክል ይለያል።
🔹ሙስሊም ሆይ ወሬን ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተህ ፍርድ አትስጥ... አቋም አትያዝ... ወንድምህን እህትህን በመጥፎ አትጠርጥር።
ይልቅ አላህ ቁርኣን ላይ ባዘዘው መሰረት (አጣራ/አረጋግጥ)
ዘመናችን ውሸት የበዛበትና ሐያእ የቀነሰበት ዘመን ነው።
ሳያጣራ ወሬን የተቀበለ (ሰውን እንደሚበድልና ባደረገውም ነገር ኋላ ላይ ሊጸጸት እንደሚችል አላህ ነግሮናል።
ሱረቱል-ሑጁራትን አንብቡ!
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
19/4/1441ዓ.ሂ@ዛዱል መዓድ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
@BedrAreb_1