Belis**➺➻➼🌞


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ውድ የዚህ ቤት ተከታታይወች በዚህ ገፃችን ትኩስ መረጃዎች ወግ ግጥም ሙዚቃ ቀልድ ምክር ፍልስፍና ትምህርት ፎቶዎች አዳዲስና ጠቃሚ መረጃዎች ምርጥና ተከታታይ ታሪኮች ጥበብ ነክ ጉዳዮች በተጨማሪም የሚዲያ ዝግጅቶችን እናቀርባለን።

#share...... .... leblete mrja

@BersiEyob 👈
@BersiEyob
@Fiyorin5
@Fiyorin5👈

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ፈላው Brother የወሎ ጩጬዎች በሕውሃት ምክንያት ትምህርት እንዳቆሙ ሲሰማ
.
.
.
#ምን_አለ_ወሎዬ_በሆንኩ 😅




Healthy thoughts 😌 dan repost
Adersh?? Like mata merz abltekegn nbr ende sewye😐😒


☺️


አንዳንድ ሰው ደግሞ #Like👍 ስላደረገልህ ብቻ በህይወቱ #ትልቅ_ውለታ የዋለልህ ይመስለዋል!😒


𝔹𝕖𝕤𝕥 𝕗𝕣𝕚𝕖𝕟̃𝕕𝕤́ 𝕫̌𝕠̃𝕟̃𝕖❤️👭❤️👫 dan repost
#𝕟𝕖𝕨 #𝕟𝕖𝕨 #𝕟𝕖𝕨🥰
𝕜𝕒𝕟𝕥𝕖 𝕨𝕔𝕙𝕚 𝕖𝕟𝕓𝕚 𝕓𝕖𝕜𝕒😍😍😍
𝕪𝕒𝕝𝕒𝕟𝕥𝕖𝕞 𝕖𝕟𝕓𝕚

ᴊᴏɪɴ ᴊᴏɪɴ ᴊᴏɪɴ ᴊᴏɪɴ ᴊᴏɪɴ
👇👇👇👇👇👇👇
@frendshep
@frendshep
Ufffffa abo this song❤️😍😍😍💋💋
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ🙏


😞ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነዉ በሆንኩኝ
ግዴለሽ😔😔


💗ሮ💗ማ💗ን💗
          
(አጭር ልቦለድ)

ክፍል1⃣

📝...የሰማዩ ገጽ ጠቁሯል፡፡ በቁጣ የተሞላ ይመስላል፡፡ ያረገዘውን ዝናብ ወደመሬት ለመጣል ይቁነጠነጣል፡፡ ከአፉ የሚተፋው የመብረቅ ብልጭታ በድምጽ ታጅቦ ከደመናው በታች ይታያል፡፡ ከፊት ለፊቴ ሰዎች ወዲያና ወዲህ ሲሯሯጡ እመለከታለሁ፡፡ ከመጣው መአት ራሳቸውን ለማዳን የሚሸሸጉበት ጥግ ፍለጋ በደመነፍስ ይጓዛሉ፡፡ እኔ ግን እዚህ ቁሜያለሁ፡፡
የመናፈሻውን በር ተደግፌ እሷን በመጠበቅ ላይ እገኛለሁ፡፡ በዚህ ጥቁር ሰማይ ስር ጫፍ አልባ ሩጫ የሚሮጡን ሰዎች በአይኔ እየማተርኩ የቀጠረችኝን ሴት ከነሱ መካከል ለማግኘት እፍጨረጨራለሁ፡፡ ቀይ፣ አፍንጫዋ ጎራዳ፣ አጭር ጸጉርና ረጅም ተክለ ቁመና ያላት ሴት እይታየ ውስጥ እንድትገባ መጸለይ ይዣለሁ፡፡

ቀጠሯችን 12 ሰዓት ነው፡፡ 10 ደቂቃዎች አልፈዋል፡፡ ‹ምነው ዘገየች? የውሸቷን ነበር እንዴ የቀጠረችኝ?› እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ፡፡
ይሄን ክፉ ሃሳቤን ልቀጥልበት ስንደረደር ድንገት በትከሻዋ ቦርሳ ያነገበች ረጅም ሴት የመንገዱን ጠርዝ ይዛ እየተጣደፈች ወደእኔ ስትመጣ ተመለከትኩ፡፡ እሷ ናት፡፡ ሮማን፡፡ ልቤ መዝለል ጀመረ፡፡
በሴትና ወንድ ግንኙነት ውስጥ የማላውቃቸው፣ የማይገቡኝ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡
አንድ ወንድ ከአንዲት ሴት ጋር በመጀመርያው ቀን ቀጠሮው ሲገናኝ ሰላምታ የሚሰጣት እንዴት ነው? ጉንጯን መሳም? ከንፈሯን መሳም? በትከሻው ትከሻዋን መደለቅ? ወይስ ምን? አላውቅም፡፡ በዚህ ጉዳይ ጓደኞቼን ማማከር ነበረብኝ፡፡ ልደውልላቸው ይሆን? ሞባይል ስልኬን ፍለጋ ኪሶቼን ስፈታትሽ ፊት ለፊቴ መጥታ ቆመችና

‹‹ይቅርታ! ዘገየሁ እንዴ?›› አለች፡፡ ድምጽዋ በጣም ያምራል፡፡
‹‹ድምጽሽ ያምራል›› አልኳት አፌ ላይ እንደመጣልኝ፡፡
‹‹ አመሰግናለሁ! ብዙ አስጠበኩህ? ›› እንደገና ጠየቀችኝ፡፡
‹‹ አይ .. ደህና ነኝ .. ምንም አልል ... ማለቴ ብዙ ጠበቅኩሽ እንዴ? ›› መናገር የፈለኩት ጠፋብኝ፡፡ ተንተባተብኩ፡፡

ይቀጥላል ...


ንጹሕ ነዉ ተበዳይ 😔


Stay with me❤️😘😘😘


° 😥አይኔንስ አበስኩት😞
😭ያለቀሰውን😔
❤️ልቤንስ ምን ላርገው🖤
💔የተከፋውን💔




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Dina velo lmtflgun bezi ydwlu
0912345385
Or
0985593991
Twdutalachu




#share❤️❤️❤️❤️


ባይተዋር አረገኝ ናፋቆትህ 😍😍


ስወድላት❤️❤️
ትሸለምልኝ🙏 ትሸለም🙏 የፍቅር❤️እመቤት👩‍


💌─━━💓⊱✿⊰💗━━─💌
የምድር ድርሻዬ
አልኩኝ ብቻዬ
ማን እለኝ ሌላ ሚስጥረኛዬዬዬዬዬ😍
#Eyob❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛


█████ ██████⊰━━━⊱🌸°● dan repost
ለማጋነን ባይሆንብኝ ካንቺጋር ነው የሚያምርብኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Milla_babeey


♥️💋💋♥️💋💋♥️💋💋
😘የመጀመሪያ #ፍቅሬ
የማንነቴ ክብሬ
የመኖሬ ትርጉም #የነብሴ ዝማሬ
ደስታክ ያቆመኛል
ሳቅህ ያፈኩኛል
አንተን ያደለኝ ዕለት ፈጣሪ ባርኮኛል
አቅፌ ልሳምክ በስስት እያየሁ
እስከ ዘላለም #ፍቅሬ ወድሀለሁ♥️






ሁ🥀



♥️♥️♥️♥️♥️።

🌹❣🌹❣🌹❣

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

290

obunachilar
Kanal statistikasi