🥀🥀❖ውሎሽን❖~ልዑል)
ውሎሽን አላውቅም እንዴት እንደሆነ
ክፋ እንዳልነካሽ ልቤ ግን ካመነ
ደስተኛ ይሆናል ደስታሽን ገምቶ
በፍቅርሽ መርከብ ላይ መሆኑን
"እረስቶ''ይክፋሽ ደስ ይበልሽ"
ውሎሽን ባላውም
🥺 አግኝቼሽ አቅፌ አይቼሽ
😇ባልስቅም
እንዳትከፋብኝ እላለው ስተኛ
በዋልሽበት ቦታ ሁኚልኝ ደስተኛ
✍(ገጣሚ) 🥀ልዑል🥀
@Covermuzika22
ውሎሽን አላውቅም እንዴት እንደሆነ
ክፋ እንዳልነካሽ ልቤ ግን ካመነ
ደስተኛ ይሆናል ደስታሽን ገምቶ
በፍቅርሽ መርከብ ላይ መሆኑን
"እረስቶ''ይክፋሽ ደስ ይበልሽ"
ውሎሽን ባላውም
🥺 አግኝቼሽ አቅፌ አይቼሽ
😇ባልስቅም
እንዳትከፋብኝ እላለው ስተኛ
በዋልሽበት ቦታ ሁኚልኝ ደስተኛ
✍(ገጣሚ) 🥀ልዑል🥀
@Covermuzika22