🥀 ፠በህይወቴ፠🥀(ልዑል)
በህይወት ውስጥ ትግስተኛ መሆን
ከቻልክ የምትፈልጋቸውን ነገሮች
በሙሉ ግዜያቸው እየጠበቁ
ወደ አንተ ይመጣሉ በፍቅር አለም
ውስጥ ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለውን
ነገር እናገኛለን::!!
መራራውን ፍሬ አልፈክ ጣፋጩን
ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን🥺!!
ትግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ!!ለኔም ፈጣሪ
ትግስቱን ስጠኝ መታገሴ ዳግም
እሷን ካመጣልኝ🥺😢😔😔
@Covermuzika22
✍ፀሀፊ (ልዑል)✍
#Leula
በህይወት ውስጥ ትግስተኛ መሆን
ከቻልክ የምትፈልጋቸውን ነገሮች
በሙሉ ግዜያቸው እየጠበቁ
ወደ አንተ ይመጣሉ በፍቅር አለም
ውስጥ ትልቁን ዋጋ የሚያስከፍለውን
ነገር እናገኛለን::!!
መራራውን ፍሬ አልፈክ ጣፋጩን
ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን🥺!!
ትግስተኞች ከጉልበተኞች ይበልጣሉ!!ለኔም ፈጣሪ
ትግስቱን ስጠኝ መታገሴ ዳግም
እሷን ካመጣልኝ🥺😢😔😔
@Covermuzika22
✍ፀሀፊ (ልዑል)✍
#Leula