ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


✍አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ።ውድ የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ,ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን አላህ ካለ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰብን በተለይ ደግሞ ወልቂጤ ላይና ዙሪያዎቿ ለሚገኙ ማህበረሰቦችን ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ እስላማዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


【አትሁን ዋቂፋ】


📝በደንብ ይነበብ


⭐️ወንድሜ ቀድመህ ተጠንቀቅ!!
⭐️በቢድአ ታሞ ከመሟቀቅ!!
⭐️ዲንህ ተምረህ እወቅ!!
⭐️ከቢድአ ሰዎች አስጠንቅቅ!!
⭐️ረድህን አድርግ ልቀቅ!!
⭐️በሙሪድነት ታመህ አትሟቀቅ!!
⭐️ከሙመይአ በደንብ ተጠንቀቅ!!
⭐️አፈንጋጮች ናቸው እወቅ!!
⭐️በእውቀት ሁነህ ተጠንቀቅ!!
⭐️ደግሞ ለነሱ አታለቅልቅ!!
⭐️ቢድአን በሱና አትደባልቅ!!
⭐️ከነሱማስ ማለት ነው ፈቀቅ!!
⭐️ምን አመጣው መጨማለቅ!!
⭐️ለሙመይአ ቆሞ ማለቅለቅ!!
⭐️ለነሱ ዲፋእ በመልቀቅ!!
⭐️ይቅርብህ ተው ተጠንቀቅ!!
⭐️ጀምር ከነሱ ማስጠንቀቅ!!
⭐️ወደ ድሮ አቋምህ ፈቀቅ!!
⭐️በልና የሱናን ድንበር ጠብቅ!!


📝 በወንድም፦ ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው!!


https://telegram.me/Dawachannel1


🔷 አሁንም ወደ አላህ እንመለስ

የቅርቢቱ ዐለም ስቃይና መከራ ሰዎችን ነፍሳቸው ጉሮሯቸው እስከ ምትደርስ ያስጨንቃቸዋል በፍርሃት እንዲርዱ ያደርጋቸዋል ። ይህ መከራና ስቃይ በተደጋጋሚ ለማስታወስ እንደተሞከርነው ከአላህ የሆነ ፈተና ነው ። ምክንያቱ ደግሞ የኛ ሀጢያት ውጤት ነው ። አማኞች እንዲህ አይነት ፈተና ሲገጥማቸው በፅናትና በትእግስት እንዲሁም በተውበትና በኢስቲግፋር ሊያልፉት ይገባል ። ተስፋ ሊቆርጡ ወደ አላህ ከመጠጋት ሊገታቸው አይገባም ። ለአማኞች መሸሻም ሆነ መጠጊያ ከሱ ሌላ የላቸውምና ። ለዚህ እንዲረዳቸው የቂያማ ቀን ያለውን ጭንቅና መከራ ማስታወስ ይጠቅማል ። የዚህች ዓለም ፈተና የመጨረሻው በሞት ይጠናቀቃል ። የአኼራው ፈተና ሞት ቢፈልጉትም የማያገኙበት ነው ። ሁሉንም የሚያካትተው የቂያማ ፈተና ከባድ ነው ። ልጅ ወላጁን የሚረሳበት ፣ ወላጅ ልጁን የማይጠቅምበት ፣ ነፍሰ ጡር በድንጋጤ ፅንሷ የሚጨናገፍበት ፣ አጥቢ እናት የምታጠባውን ህፃን የምትረሳበት ፣ ተራሮች ወደብናኝነት የሚቀየሩበት ፣ ባህሮች የሚነዱበት ፣ ሰማዮች እንደ ወቀት የሚጠቀለሉበት ፣ ምድር የተሰራባትን የምትናገርበት ፣ ህፃናት ሽበት የሚያበቅሉበት ፣ ሁሉም በድንጋጤ የሚሰክርበት ቀን መኖሩን ማሰብ የዛሬውን ጭንቀት ያቀለዋል ። ይሁን እነጂ ይህ ፈተና አላህ እኛን ሊያስተምርበት ያመጣው ነው ።
የሰላም ዋጋ ስንት ይሆን ?
ትላንት ድርጅት ፣ ቤትንብረት ፣ መኪና ፣ ያማረ ጊቢ የነበራቸው ዛሬ ይህን ሁሉ ጥለው ነፍስ ማዳን ያልቻሉትን ስናይ ስንሰማ በዚህ ኒዕማ ላይ ያለን ምን እየተሰማን ይሆን ?
እነዚህ ወገኖቻችን ሞኝ ስለሆኑ ይሆን የዚህ መከራ ባለቤት የሆኑት ?
መልሱ አይደለም ነው ። ነገ እኛም ምን እንደ ሚገጥመን አናውቅም ስለዚህ ከልባችን ወደ አላህ እንመለስ ። ሌላው አሁን ደሴና ኮምቦልቻ ባለው ሁኔታ ወደ አዲስ አበባ እየተሰደዱ ያሉ ወንድሞቻችን አሉ ባዶ እጃቸውን ህፃናትንና ሴቶችን ይዘው ከቄያቸው የወጡ እነዚህ ወንድሞቻችን ከጎናቸው ልንሆን ይገባል ። አንድ ወንድማችን ቤተሰቦቹ መጥተው በሱ ላይ ሲደረቡ እያየን ወይም ጋደኛ ጋር መጥተው የሰው እጅ ሲያዩ ከንፈር መጠን ዝም ማለት የለብንም ። ተቀናጅተን ቤት ተከራይተን አስቤዛ አሟልተን አለን ልንላቸው ይገባል ። ይህን ነው ኢስላም ያስተማረን ። የመዲና አንሷሮች እስከ ቂያማ አንሷር ( ረዳት ) በሚለው የማእረግ ስም እንዲጠሩ ያደረጋቸው የመካ ሙሀጂሮችን ( ስደተኞችን ) ተቀብለው ያላቸውን አካፍለው የመረጡትን እንዲወስዱ በማድረጋቸው ነው ። ፈለጋቸውን መከተል ነብዩን የመውደድ ምልክት ነው ። በኪታብ የቀራነውን ወይም በድምፅ የሰማነውን የምንተገብርበት ጊዜ አሁን ነው ። ለዚ ተግባር ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ።
https://t.me/bahruteka




አክመል የሚለው ሙክታር ሻፊ በማለት ይስተካከል!


✔️የትኛው ፍትህ...?
=============================
የትናንቱ ስብሰባ የተበተነው ሰው ስለበዛ ነው ችግር እንዳይፈጠር ተፈርቶ ነው የምትሉ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ...

👌የዛኔ ቡኖ ላይ አብድል ሰላም አንዋር ሸይኽ አብድል ሃሚድ ከኛ የተለየው መኪና አንገዛም ስላልነው ነው ብሎ ሲቀጥፍባቸው...ምነው የሰዉ ብዛት አልታይ አላችሁ? ወይስ አይናችሁ ታውሮ ነበር...ምነው ፍትህ ጠፋ???

ደሞ በየትኛው ሚዛን ነው ?
እሱ ለተራው ለዛ ሁሉ ህዝብ አብድል ሃሚድ ላይ ያላቸው ፍቅር እንዲቀየር አንዴ አብድል ሃሚድ የዱንያ ሰው ነው ሲያሸው ደሞ አብድል ሃሚድ ተክፊሪይ ነው ብሎ ሰብኮ ስያበቃ እሳቸው ሲቀርቡ ደሞ ሁለቱ ብቻ ይገናኙ ማለት የትኛው ፍትህ ነው?? ተክፊርይ ናቸው ተብሎ የተነገረው ማህበረሰብ ተክፊርይነታቸውን ከራሳቸው በመረጃ ማረጋገጥ ዬለበትም? መኪና አልጋዛም ብለውኛል የሚለውን ከራሳቸው መስማት ዬለበትም?? አብድል ሰላም እኮ አብድል ሃሚድ የዱንያ ሰው ነው ሲል ለአንድ ሰው አይደለም ወይም አንድ ሰው ብቻ ባለበት አይደለም የተናገረው ለህዝብ እንጂ!!

👌ምነው ረሳችሁትሳ?

የትናንቱን ያንን ሁሉ ህዝብ ማን ነው የጠራው ? ሸይኽ አብድል ሃሚድ? ወላሂ በጭራሽ!! የሚቶን ሰው ሁሉ የጠራው ማን ነው? አብድል ሃሚድ ? ወላሂ በጭራሽ !! እንደው እራሳቸው ናቸው እስቲ አብድል ሃሚድ እንዲህ የሚሆነው ማንን ይዞ እንዲህ እንደሚሆን እናየዋለን!! ማንም እንደሌለው ብቻውን እንደሆነ እናሳየዋለን ብለው ነበር የሰበሰቧቸው!! ወላሂ ለዚህ ምስክርነት ከሚቶ የመጡ ወጣቶችን ጠይቁ!! ታድያ እራሳቸው የጠሯቸውን ሰዎች ሰው በዝቷል ማለቱ የትኛው ሚዛን ነው??
👍የሚደንቀኝ ይህንን ሁሉ ህዝብ የጠሩት ሙመዪዓዎች መሆኑን ሸይኻችን እያወቁም ሃቁ ለሁሉም ግልፅ ይሁንለት እንቀጥል ማለታቸው!!

👌ደማ የምን ማለባበስ!!

ሁለቱ ብቻ ከተፈለጉ የወራቤዎቹን እነ ሸይኽ ኑረዲንን ለምን ጠርተው አመጧቸው እነ ሸይኽ አብድልረህማንን ለምን ጠርተው አመጧቸው? ለምን ግንፍላሙን ሙክታር ሻፊን ጠርተው አ መጡት?? ለምን ዶላቹን ካሚል ጀውሃርን አመጡት?? በየትኛው ሚዛን?? አላወቁም ከሆነ ማታው አብረው አርደው ሲበሉ አይደል ያደሩት ለምን ማታውን አልመለሷቸውም!! በየትኛው ሚዛን!!

👌ልብ በልልኝ
ሸይኽ አብድል ሃሚድ ብቻቸውን ነው የተጠሩት... እነሱ ግን ማን ማን እንደመጣ ልንገራችሁ
✔️ሸይኽ አብድል ሰላም አንዋር
✔️ካሚል ጀውሃር
✔️ሸይኽ ኑረዲን (የወራቤው ትልቁ)
✔️ሙክታር ሻፊ
✔️ሸይኽ አብድል ረሂም(የወራቤው)
✔️ሸይኽ አብራር (ሁልባረግ)
✔️ሸይኽ አብድል ሃዲ
✔️ሸይኽ ኻሊድ የሱፍ(አድስ አበባ)

እና ሌሎችም በስም የማላውቃቸው ሸይኾችና ኡስታዞች!! ታድያ ይህ ሁሉ ለአንድ ሸይኽ አብድል ሃሚድ??? ፈያ ሱብሃን አላህ

የት አለ ፍትህ የት አለ ሚዛናዊነት!!!

👍ሙመዪዓዎች ጠርተውት ከወራቤ የመጣውን ህዝብ አትጠይቁኝ ከሚቶ የመጣውን ቁጠረው አትበሉኝ!!...እንዴት ለአንድ አብድል ሃሚድ ይህ ሁሉ??

⭕️እፍረታም!!

ይህንን ሁሉ እራሳቸው ጠርተው አምጥተውት ስያበቁ ረብሻ ይነሳል ይበተን ማለታቸውሳ!! እውነታው ከሆነ ግን ይህንን ሊሉ የሚገባቸው ሸይኽ አብድል ሃሚድ ነበሩ!! ነገር ግን ጀግናችን ሁሉም ሃቁን ይወቅ ሁሉም ባለበት እንወያይ ይሃው ሽማግሌዎች ባላችሁበት ነበር ያሉት!! ግን ምን ያረጋል የላሚቷ ስጋ ወኔ ነሳቻችሁ!!

✔️የደነቀኝ
እራሳቸው ጠርተውት የመጣው ተከርብቶ ሸይኽም እስከ ለተሞ ያንን ተራራና ሸንተረር አቋርጦ ሂዶ ሸይኽን ያሸይኽ ሳናውቆት በመጥፎ ጠርጥረኖት ነበር አውፍ በሉን ማለቱስ!!!

✍ጅብሪል ሱልጣን(እራሴ የተሳተፍኩበት በማንም ሰሚ ሰሚታ ያልፃፍኩት)

----------------------------------------------------
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan


አዲስ ሙሓደራ✅


ቀን 21/ዛሬ እሁድ የተደረገ ሙሓደራ ነው።

🎙በታላቁ ሼይኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ

✅ የሙመዪዓዎች ሴራ ስጋለጥ

በለተሞ መድረሳ (በሸይኩ መድረሳ)

https://telegram.me/Abufurayhan
https://telegram.me/Abufurayhan


ስሙት

ስብሰባው ከተበተነ ቦሃላ ህዝቡ እርሳቸውን ተከትለን እስከ ለተሞ ካልሸኘን ሲል ያስተላለፉት ምርጥ መልዕክት

ከዛ ስብሰባውንም ማን እንደበተነ ትረዳላችሁ!!

ጅብሪል ሱልጣን
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan


ስብሰባው

ይቅር ወይ ተብለው ሲጠየቁ
አብድል ሰላም አንዋር(ሙመዪዓዎችን ወክሎ ከመጣው) አው ይቅር ይበተን!! ለማለቱ ማስረጃ ከፈለጋችሁ ቦታው ላይ ያሉት በተለይ እንደኔ በመጀመሪያ ሰልፍ የነበሩትን ጠይቁ!! ሽማግሌዎች ናቸው ይበተን ያሉት ለምትሉ ደሞ ሽማግሌዎች እራሳቸው ለሁለት ተከፍለው ነበር ግማሹ ይበተን ግማሹ አይበተን የሚል ነበር!! ሸይኽ ሲጠየቁ አይበተን እንግዳ እኛን ብሎ መቷል ሁሉም ሳይረብሽ አላህን ፈርቶ ዝም ብሎ የሚከታተል ከሆነ ይቀጥል አሉ። እንግዳውም ሁሉም ፀጥ እንላለን አለ ሸይኽም በአላህ ይዣቹሃለሁ በቃ ብለው ተቀመጡ!! እነዛ ወገኖች ሲጠየቁ ይቅር ይበተን አሉ!!

👌ያለው እውነታ ይህ ነው!!


🍗የዛሬው ውሎና የላሚቷ ስጋ🍤

============================

ዛሬ ሙመዪዓዎች ከአድስ አበባ እና ከወራቤ ከሚቶ ተሰባስበው ሃታ ሴቶቻቸውን እንኳን ሳይቀር ሰብስበው ጠርተው ዛሬ አብድል ሃሚድ ለተሞ ማን እንዳለው እናያለን ብለው ወንዶቻቸው ተሰብስበው መጡ የመጡበትም ምክንያት አብድል ሃሚድ ሰዎችን በታተነብን ብለው በሃገር ሽማግሌ ከሰዋቸው ነበር ነገሩ ግን ምንም እንዳልጠበቁት ሆነባቸው... ልክ ዱና የሚባል ጎጥ (ስብሰባው የተቀጠረበት) ቦታ ሲደርሱ ሸይኽ ሱናቸውን ለብሰው ገጭ ብለው መጡ!! ሙመዪዓዎች ሲመጡ ዛሬ እናሳፍረዋለን እንደው ብዛታችንን ስያይ አይመጣም ብለው የሌለ ተደስተዋል

እኔን ግን ግርም ያለኝ
👌ገና ሰዓቷ ሳትደርስ ሸይኽን እናሸንፋቸዋለን ብለው ማታ የደስ ደስ ላም ገዝተው እየበሉ እየተደሰቱ ማደራቸው ነው።

👍ከዛላችሁ ወደ ቀጠሮው ቦታ ሲደርሱ ሸይኽ ገጭ አሉ ከዛ የቀለጡት የወራቤዎቹና የሸገሮቹ ሟምተው ፀጥጥጥጥጥ!!!

👌ከዛ ሽማግሌዎች እሺ እንጀምር ሲሉ ሙመዪዓዎች እራሳቸው የጠሯቸው የጠሯቸው ደረሶችና የሸይኽን ክስ ሰምተው የመጡ ደረሶችን ስያዩ ደነገጡና ምንም ማውራት ተሳናቸው ዝምምምምም ጭጭጭጭ... ከዛ አንድ አፋቸውን ይህ ሁሉ ደረሳ ባለበት እንዴት እናውራ? የሚል ጥያቄን አነሱ...
⭕️ ከዛ ይህንን ሁሉ ደረሳ የጠራው አብድል ሃሚድ ነው አሉ!! ስለዚህ ውይይቱ ይቅር!!

👌ከዛ ሸይኽ ተነስተው እኔ አልጠራሁም አላህ ይመሰክርብኛል ነገር ግን የሰሙ አንዳንድ ደረሶች ሰምተው መተዋል ግን እሺ ከፈለጋችሁ እነሱን አባረን ከፈለጋችሁም እነሱም እያሉ በመረጃ እንወያይ አሉ!! ሙመዪዓዎች ሲጠየቁ...አይ ይቅር በቃ ይቅር አሉ!! በቦታው ላይ ስርአት አስከባሪ እና ፈታሽ ፖሊስ ከልክ በላይ አለ!! ተባሉ አይ በቃ ይቅር አሉ!!

👍ለካ እነሱ ሸይኽ አብድል ሃሚድ ሁላችን መምጣታችንን ስያይ ፈርቶ ይቀራል ነበር ብለው ያሰቡት!! ለዛም ነበር በመጀመሪያ ቀን አበላቸው ትናንት ማታ የደስደስ ላም ገዝተው አርደው እየበሉ እየጠጡ ያደሩት!! ሱብሃን አለህ ወላሂ ብዙ ኡስታዞቼን በዚህ ልክስክስ ስራ አልጠብቃቸውም ነበር... ግን ምን ያደርጋል ወርደው ቀልጠው ለምግብ ተጎታች ሆነው አየሁዋቸው!! ሸይኼን አላህ ይጠብቅልኝ!!

👌ከዛ እሺ ምን ይሻል? ተባሉ ይበተን ? ውይይቱ ይቅር? ተባሉ አው ይቅር አሉ!! ሽማግሌዎችም በቃ ውይይቱን ትተነዋል ቀርቷል አሉ!! ሸይኽም እሺ ልሂድ? ብለው ጠየቁ...ሽማግሌዎችም አው ፈቅደንልዎታል ሂዱ ሃቁን ተረድተነዋል እርሶንም በደንብ አውቀንዎታል አላህ ይጠብቅዎት ሂዱ አሏቸው...

👌ወላሂ የገረመኝ ሸይኽ ጉዞ ሲጀምሩ ሙመዪዓዎች ጠርተውት የመጣው ሳይቀር የሱናው ደረሳ ሳይቀር ግርርርር ብሎ በእግሩ ያንን ተራራ ሸንተረር አቆራርጦ ጉዞ ወደ ለተሞ...ለተሞ ገብተው ያንን ውብ እና ማር ንግግራቸውን የተጠማው ሁሉ ከዙህር ቦሃላ ስለ አጠቃላይ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ!!

✔️የደነቀኝ ደሞ

ወላሂ የሸይኽን ኑሮ እኔ አውቀዋለሁ!! ግን ሆኖም እንግዶቼ ናቸው ብለው ለዛ ሃገር ገፍፍፍፍ ደረሶች እና እንግዶች ምሳ አዘጋጅተው እራሳቸው ከነጀለቢያቸው ያንን ሁሉ ደረሳ ማስተናገዳቸው !! አቤት ፍቅር አቤት ተዋዱዕ!! ወላሂ አሊምን አየሁ!!!

👍ከዛ መሃል አንዱ ምን ቢል ጥሩ
🍤ውድ ምግብ ባይሆንም ብሉ...ስጋ እየበሉ ያደሩት ፈርተው ሸሹ እናንተ ብሉ!!!

✍ጅብሪል ሱልጣን(እራሴ የተሳተፍኩበት ፕሮግራም)

https://t.me/Jebrilsultan
https://t.me/Jebrilsultan
https://t.me/Jebrilsultan


【((مكانة العلم عند السلف))】


⭐️ قال ابن القاسم : سمعتُ مالكاً يقول "إن أقواما ابتغوا العبادة، وأضاعوا العلم، فخرجوا على أمة محمد صلى الله عليه وسلم بأسيافهم، ولو ابتغوا العلم لحجزهم عن ذلك"


⭐️ وقال وهبٌ : "كنتُ بين يدي مالك ابن أنس فوضعتُ وقمتُ إلى الصلاة، فقال ما الذي قمتَ إليه بأفضل من الذي تركته" يعني : العلم. مفتاح دار السعادة : (119―120).
⭐️ وقال معاذ ابن جبل رضي الله عنه. "عليكم بالعلم، فإنَّ طلبه عبادة، وتعلمه لله حسنة، وبذله لأهله قربة، وتعليمه لمن لا يعلمه صدقة، والبحث عنه جهاد، ومذاكرته تسبيح،" الديلمي (2 /41)، فتاوى ابن تيمية (4 /42).

【((እውቀት በሰለፎች እይታ))】


📝 ኢብኑል ቃሲም ረሂመሁ ሏሁ ተአላ እንዲህ አለ


ዛሬ ከዙሁር ቡሀላ የተደረገ አዲስ ሙሀደራ

🎙በታላቁ ሼኽ አብዱል ሀሚድ ያሲን የተዘጋጀ

ርዕስ የሙመዪአዎች ሴራ

ያዳምጡት ይጠቀሙበታል

እነዚህን መሰል ትምህርቶች ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/yeaselaahelelsunajemea
https://t.me/yeaselaahelelsunajemea
https://t.me/yeaselaahelelsunajemea


ጅብሪል ሱልጣን dan repost
ነገሩ ሲጋለጥ ‼️ሲወጠ ጉዱ
ይነበብ ወሳኝ ግጥም ።

☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️
በመንሀጅ ጉዳይ በርታ
አትሁን ፍፁም ወስላታ
ቢድዓን በሚያጨማልቅ
አሰራጭ ረድህን ልቀቅ
እንዴት ያስችላል ዝምታ
ሱና በሙብተዲዕ ሲመታ
ያዋጣል ወይ አፍ መዝጋት
ማህበረሰቡ ሹብሃን ሲጋት
ከቢድዓ ሰው ጋ ተዓሙል
አታድርግ ተወው ተከልከል
የሰለፎቻችንን አቋም
በሙብተዲዑ ፈፅም
ሙብተዲዖች ሲዋሹ
ሱንዮችን ሲያንቋሽሹ
መንሀጅን ሲያበላሹ
ወደ ኋላማስ መሸሹ
.... ጉዳት አለው ለሱና
ለሰለፎቻችን ጎዳና
ከአቋምህ መንሸራተትን
በጌታህ ዲን ላይ ተለውን
ክፉ ነው ወንድሜ አደራ
ተጠንቀቅ አላህን ፍራ
የቀለጡትን ተዋቸው
ይገለጥ ተንኮላቸው
ረድን ያዝንቡባቸው
ሳር ቅጠሉ ይወቃቸው
አትከላከል ለነሱ
ያፈሰሱትን ይፈሱ
ያበላሹትን ያቃኑ
ተዓሙልን ከኢኽዋኑ
ይወርውሩ ዛሬውኑ
ካደረጉት ነገር ይበጃል
ግን እስከዚያ አትጃጃል
ከኢኽዋኖች ተንኮል
የሙመይዕ ይብሳል
የነዛን ሀገር አውቆታል
በቻለው ይጠነቀቃቸዋል
እቺስ በሱና ካባ
ሸርባ ትልቁን ደባ
ኢኽዋንን ለማወፈር
ሱናን ለማስደፈር
ተንቀሳቅሳለች በግልፅ
ማስረጃው አለ በድምፅ
በቪድዮ እና በፎቶ
በሁሉም አለ ተካቶ
ታዲያ በዚህ ተነስቶ
ረድ ቢያደርግ ፈትፍቶ
የት አለ ችግሩ ከቶ ..??
ችግር አለው ካላችሁ
ማስረጃን አስደግፋችሁ
ማቅረቡንስ ከቻላችሁ
እንቀበላለን ዛሬውኑ
ሳናመነታ ወዲያውኑ
ለሙብተዲዕ ለመከላከል
የዑለሞቻችንን አቅዋል
የለ አመጣጡ መጠቀም
በ ጭራሽ አያዋጣም
ለሀቅ እንጂ ለማንም
እስወዲያ አንደግፍም
ፅናት ይስጠንና ረሂም
የሚወዱት አካል
ሲነካ መገንፈል
ምን ሚሉት ነው ሀቂቃ
አረ ሙሪድነትህ ያብቃ
እጅግ በዙ ግዜ ድረስ
ሌላውን በጋራ ስንወቅስ
ቆይተናል እኮ አስታውስ
ታዲያስ ወንድሜ ምን ተገኘና ዛሬ
መዋኘት አማረህ በሙሪድነት ኩሬ

https://telegram.me/abdulhalimibnushayk

اونشره في قناتك


👆👆👆
#ተውሒድ እና ሱና ላይ ለመጽናት የሚያግዙ ሰበቦች ሙሉ ሙሐደራ

🔶በደቡብ
ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


📌📌 አዲስ ሙሓደራ

#የሙሀደራው_አጀንዳ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🔶የኢማሙ_አህመድ ( ኢማም አህለ ሱና )
የህይወት ታሪካቸውን በተመለከተ

ከኡሱሉ ሱና ደርስ ክፍል ①
የተቆረጠ


—————————————
#በስልጤ_ዞን_በምዕራብ_አዘርነት_በርበሬ
#ወረዳ_በዱና_መድረሳ


🎙 أستاذ ابو حسَّان
محمد كرماني ( حفظه الله تعالى)


🎙 በኡስታዝ አቡ ሀሳን
ሙሐመድ ኪርማኒይ
ሀፊዘሁላሁ ተኣለ



https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya


✅እርምት ለኸድር አልከሚሲይ ክፍል 3⃣

الجرح المفسر مقدم …

🟦 ያለ ማስረጃ ሰዎች አይተቹም

🟦 የሀዲስ ዓሊሞች ፍትሃዊ መንሃጅ

🟪 እውነትን ለመቀበል አለማመንታት


ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ለከኸድር አህመድ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ የመንሃጅ ትምህርት።


🎙በኡስታዝ ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) ሀፊዘውላህ

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


☑️እርምት ለኸድር አልከሚሲይ: ክፍል2

الجرح المفسر مقدم …

🟥 የርዕሱ አሳሳቢነት ለሁላችንም

🟥የሀዲስ ዑለማዎች መንሃጅ

🟩 አደገኛ የሆኑ አዳዲስ መርሆችን መጠንቀቅ


ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ ለከኸድር አህመድ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ የመንሃጅ ትምህርት።


ከፍል 3 ይቀጥላል🔘🔘🔘

🎙በኡስታዝ ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) ሀፊዘውላህ

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


☑️እርምት ለኸድር አልከሚሲይ ክፍል 1⃣

الجرح المفسر مقدم …

🟩በማስረጃ የተብራራን ትችት መቀበል

🟩 አደገኛ የሆኑ አዳዲስ መርሆችን መጠንቀቅ


ሸይኽ ሁሰይን አስልጢይ ለከኸድር አልኸሚሲይ ከፃፈው እርምት (ረድ) የተወሰደ ጠቃሚ ትምህርት።


ከፍል 2 ይቀጥላል🔘🔘🔘

🎙በኡስታዝ ሸምሱ (አቡ ሀመዊያህ) ሀፊዘውላህ

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


【((تَفَوُّقُ العلماء على العُبَّاد))】


✅ عن أبي الدرداء رضي الله عنه قال: ((ياَ حَبِّذَا نَوْمُ الأَكْيَاسْ وَإِفْطَارُهُمْ، كَيْفَ يُغْبِنَونَ سَهَرَ الحَمْقَى وَصَوْمَهُمْ، وَلَمِثْقَا ذَرَّةٍ مِنْ بِرٍّ مَعَ تَقْوَى وَيَقِينٍ أَعْظَمُ وَأَفْضَلُ وَأَرْجَحُ مِنْ أَمْثَالِ الجِبَالِ عِبَادَةً مِنَ المُغْتَرِّينَ)) انتهى كلامه رضي الله عنه.

📝المصدر :【كتاب اليقين لابن أبي الدنيا (رقم حديث /12629) والزهد للامام أحمد (ص/171) وحلية الأولياء لأبي نعيم الأصبهاني (ج/1 ص 211)】

📝 وحكم الأثر : موقوف ضعبف لجهالة من رواه عن أبي الدرداء.
―قال ابن أبي الدنيا/حدثنا يعقوب ابن عبيد حدثنا يزيد ابن هارون حدثنا أبو سعيد الكندي أنه بلغه عن أبي الدرداء…
―ورواه الإمام أحمد وأبو نعيم من طريق يزيد قال أنبأنا أبو سعيد الكندي عمن أخبره عن أبي الدرداء…
―ولهاذا قال صالح بن عبد الله بن حمد العصيمي في شرح باب فضل الإسلام (وإسناده ضعيف) .
―وقالت حنان بنت علي ابن محمد اليمانية في شرحها لكتاب باب فضل الإسلام ((وهو وإن كان في سنده جهالة الراوي عن أبي الدرداء إلا أن هذا الأثر تشهد له نصوص الكتاب والسنة والآثار لا يُشَدَّدُ في إثباتها كما يشدد في إثبات الأحاديث)).


【((የኡለሞች በኡባዶች ላይ
ያላቸው ብልጫ))】

✅ ሰሀቢዩ አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አለ

📝 ስለዚህ አዋቂዎች ከሚሰሩት ስራና ጃሂሎች ከሚሰሩት ስራ የአዋቂዎች ይበልጣል።ምክንያቱም ስራን ሚያስተካክለው ኒያ ነው ኒያን ሚያስተካካለው ደግሞ እውቀት ነው።

📝 በወንድም፦ ሙሀመድ አብደላ አልይ አል―ወልቂጢይ አሰለፊይ


✅ ሌሎችንም አሪፍ አሪፍ የሰለፍያ ትምህረቶችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን "join" በማለት ይግቡ።



https://telegram.me/Dawachannel1

https://telegram.me/Dawachannel1





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

118

obunachilar
Kanal statistikasi