የ2013___14 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ መግቢያ ለተፈተናችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት የመጣላቹ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርስቲ ምርጫቹሁን ማስተካከል ምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ እንድታስተካክሉ ።
በጤና እና ልዬ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዬ ሁኔታ እንዲታይላችሁ የምታመለክቱ ተማሪዎች መረጃችሁን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ እንድታቀርቡ ።በዚህ website https://student.ethernet.edu.et/