✔ኮሮና በብርሀን ፍጥነት ይሰራጫል እንጂ ቀላል የሚባል ቫይረስ ነዉ 1 ታማሚ ጥሩ ህክምና ካገኘ 95.7% ይድናል
✔እስካሁን አለም ላይ ከ130,000 በላይ የተያዘ ሲሆን 67,000ዎች ሲያገግሙ የሞቱት 4,500 ብቻ ናቸዉ
✔ምልክቱም ከጉንፋን አይነት ተዛማች በሽታዎች በቀላሉ ይለያል መተንፈሻ አካችን ላይ ምንም አይነት ርጥበት ሳያሳይ ደረቅ ሳል ይኖረዋል
✔ቫይረሱ ብረት ነክ ላይ ካረፈ ለ12 ሰዓታት ስለሚቆይ ሊፍት ላይ መጠንቀቅ ባስ እና ባቡር ላይ መደገፊያዉን አትያዙ ባይባልም ልክ እንደወረድን እጃችንን በሳሙና መታጠብ
✔ቫይረሱ ከማይወዳቸዉ ነገሮች አንዱ ሙቀት ስለሆነ ቤታችን ዉስጥ እሳት ባይጠፋ ልብሳችንን ላይ ካረፈም ለ6 ሰዓታት ስለሚቆይ በየቀኑ ማጠብ ባይቻልም ለተወሰነ ደቂቃ ማስጣት በተለይ ሴቶች ዣንጥላችሁን ለዝናብ ብቻ በመጠቀም ቫይረሱን ማራቅ ትችላላችሁ
✔ከ1 ሰዉ ወደሌላ ሰዉ ከ2 ሜትር ርቀት በላይ ስለማይተላለፍ ሰዉ ባሳለ ቁጥር መደንገጥ አይጠበቅብንም
✔ቫይረሱ እስከ 10 ቀን ምልክቱ ላይታይ ስለሚችል ከዉጪ ከሚመጡ ሰዎች ጋር ርቀታችንን መገደብ
✔ምግብ ከመብላታችን ብቻ ሳይሆን የመተንፈሻ አካላችንን ከመንካታችን በፊትም እጃችንን በሳሙና በደንብ መታጠብ ያስፈልጋል
✔የመተንፈሻ አካላት መሸፈኛ እጥረት ከገጠመን ፋርማሲ ከሚሸጠዉ የመተንፈሻ አካላት መሸፈኛ በተጨማሪ በግላችንም አዘጋጅተን ጥንቃቄአችንን መጨመር እንችላለን
✔✔እስከዛሬ የጠበቀን ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ከኛ ጋር ይሁን🙏🙏