➲መፍትሔውም ይዜላቹህ መጥቻለሁ✅
➢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️
1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።
⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall❌ አድርጉት።
2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።
⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ (አፑን ከታች post አረገዋለዉ)
Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit
Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።
Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።
Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።
3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።
⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍
4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.
⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።
5⃣.Reset app preferences
⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences.
6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።
7⃣.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።
⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.
8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።
⚠️የሚጭኑት ሚሞሪው ላይ ከሆነ ነቅለው ይሰኩት።
Shear🔰
➲
@ETwhitehat💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
➲
@ETwhitehat⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
⚠️አስተያየትዎን ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።
⚠️ጥያቄ ካለዎት ላይ ይላኩልን።
▪︎●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●▪︎
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@ETwhitehat 👨💻
@ETwhitehat📲