♦ፍቅር አቅም ሲያጣ,,,,,,,,,♦
ክፍል 3
.....ዳይሬክተሩ መሲን አስጠርቶ " ከዚህ በኋላ የሚረብሽሽ ተማሪ የለም አቤል ከዚህ ትምህርት ቤት ለቋል" አላት ፡፡ መሲ ባንዴ ፊቷ ተለዋወጠ ፡ ሳታስበው እንባዋ ይወርዳል፡ ለምን ? አለች እንባ እየተናነቃት ፡ ማን አባሩት አላችሁ?? ንግግሯ ከቢሮ አልፎ እስታፍ ደርሷል ፡ ዳይሬክተሩ ግራ ተጋባ ፡"አንቺ አይደለም እንዴ ያስቸግረኛል ያልሺው? "አላት ፡፡መሲ ወደ ዳይሬክተሩ ጠጋ ብላ "ውሸቴን ነው" እሱ እንኳን ሊያስቸግረኝ ሰላም ብሎኝም አያውቅም፡ እንኳን የፍቅር ደብዳቤ ሊፅፍልኝ ሴሜንም ፅፎት አያውቅም ብላ እየሮጠች ከቢሮ ወጣች፡፡ መሲ ከቢሮ ወጥታ ብቻዋን ታወራለች "ምን እየሆንኩ ነው? እኔ እኮ መሰረት ነኝ, እናቴ "አንቺ የወደፊቱ ትልቅ ሰው ትሆኛለሽ ብላኛለች" እንደዚ ከሆንኩ ደግሞ የናቴን ቃል አልፈፅምም ፡ ኸረ በስመ አብ , እንዲሁም ይሂድ , እሱ ሄደ አልሄደ , እኔን ይፈልጉኛል እንጂ አልፈልግም, "መሲ ብዙ ሀሳቦች ይመላለሱባታል፡ ከሀሳቧ ያነቃት የጓደኛዋ መክሊት ስልክ ነበር ፡ መክሊት ደውላ የክላሱ ተማሪ ከክላሳቸው ፊት ለፊት እንደተሰበሰቡ ነገረቻት ፡ መሲ ወደ ቦታው ስትሄድ ሁሉም ተቀምጠው አቤል ቆሞ እያወራ ነበር እሷም ተቀላቀለች መሲ ምንም እንዳልሆነ ለማስመሰል ትስቃለች ትጫወታለች ተማሪዎች ግን በአቤል መሄድ ተከፍተዋል ፡ አንዳንድ ተማሪዎች አቤል የሚለቀው በእርሷ ምክንያት ነው ብለው መሲን አያናግሯትም ፡ አቤል ይህንን ያውቅ ነበርና በነገራችን ላይ አለ እኔ ከዚህ ትምህርት ቤት የለቀቅኩት በማንም ምክንያት አይደለም በራሴ ፍቃድ ነው፡፡ አላቸው፡ በመሀል መሲ ተነስታ ይቅርታ መናገር እችላለሁ ? አለች መጠየቋን እንጂ መልሱን ሳትጠብቅ ወደ መድረክ ወጥታ " ለወንድማችን አቤል መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንለት ይሄ የሁላችንም ምኞት ነው እኔ ያልገባኝ ግን ይሄ ሁሉ ሰአት መባከኑ ነው በዚህ ሰአት የምንማረው ትምህርትስ ለምን ጊዜው ተቀየረ ? የመጣነው እኮ ለመማር ነው ብላ ከመድረክ ወረደች ወትሮ መሲ ስትናገር ሁሉም በፈገግታ ይሞላ ነበር አሁን ግን እሷ ስትናገር ሁሉም ስልካቸውን መነካካት ጀመሩ ፡፡ አቤል ተነስቶ ለነበረን ጊዜ በጣም አመሰግናለሁ ብሎ ሁላቸውንም አቅፎ ሰላም አላቸው፡ መሲንም ጭምር፡ አቤል መሲን ሲያቅፋት መሲ ሳታስበው እንባዋ ይወርዳል፡ አቤል ጠጋ ብሎ ለምንድነው የምታለቅሺው? አላት፡ መሲም አቢዬ ይቅርታ አለችው አይኑን እያየች ፡፡ ከእነሱ አጠገብ ተማሪዎች እንዳሉ ረስታለች፡፡ የሚታያት አቤል ብቻ ነው፡፡ ሸሚዙን ይዛ ደግሞ ጉረኛ ነህ እሺ አልችው ፡ አቤል ፈገግ ብሎ እሺ አለና ሊሄድ ሲል ሸሚዙን ይዛለች፡፡ በቃ ልሂድ አላት፡ እና ሂዳ አለቺው ፡ አቤል ልብሴን ብሎ እጇን ለማስለቀቅ ሲሞክር አለቅም አለች፡ ተማሪዎች እኮ እያዩሽ ነው አላት፡ እሺ ይቅርታ አድርጌልሻለሁ በለኝና ሂድ አለችው እሱም ከልቤ አድርጌልሻለሁ አላት፡ መሲ ኖ አለች "እኔ የምፈልገው በጆሮዬ እንድትለኝ ነው" ተማሪዎቹ የበለጠ ከፋቸው ምነው አብረው በሆኑ አሉ፡ የሚያለቅሱም ነበሩ፡ አቤል ወደ ጆሮዋ ተጠግቶ ይቅር ብዬሻለሁ አላት፡፡ መሲ ሳመኝ አለችው ፡ አቤል ምን? ሲላት ተማሪዎቹ በአንድ ድምፅ ሳማት አሉት ፡ አቤል,,,,,,,,,.
ክፍል 4 ይቀጥላል
@Ekutiiiii