ከሰማይ ኮብልለው ስለመጡት ጠባቂዎቹ መላእክት
ክፍል አንድ
እነዚህ መላዕክታን ወደምድር ኮብልለው የመጡት በሄኖክ አባት ዘመን ሲህን የመጡበት ዋና ምክንያት የሰውልጅ የሆኑትን ሴቶችን ለሚስትነት ለመምረጥ እና ከእነሱ ልጆች ለመውለድ ነው(ማለት አንድ መላእክ ብዙ ሚስቶችን ለመያዝ)።
እነዚህ ፍጥረታት ከሰው ልጆች እጅጉን የገዘፉ ነበሩ።
ወደ ምድር ሲወርዱ ቁጥራቸው ሁለት መቶ ነበረ።
ሁሎችም የእርግማን መሀላ ተማማሉ የተማማሉበት ቦታ አርዲስ የተባለ የአርሞንያ ተራራ አራስ ነው።
ከዛም በምድርላይ ሁሉም ሚስት መረጡ አብረውም ተኙ አረከሱ በዛን ጊዜ ለሰው ልጆች መተትን፣ስር መማስን፣ቅጠል መበጠስንም አስተማሯቸው።
ሚስቶቻቸውም ፀንሰው ግዙፍ ልጆችንም ወለዱ ቁመታቸውም ሦስት ሦስት ሽህ ክንድ ያክላል።
አባት እናቶቻቸው አነርሡን መመገብ እስኪሳናቸው ድረስ ግዙፍ ነበሩና ሰው የደከመበትን ገንዘብ በሉ።
ረጃጅሞቹም ልጆች ወደ እናተ እና አባቶቻቸው ዙረው እነሡን ይበሏቸው ዘንድ ተመኙ።
አውሬወች እና ወፎችን ፣ አሳወችንና ተዋስያኖችን እያመለኩ ይበሉ ጀመር።
እርስ በርሳቸውም ተባሉ፤ደማቸውንም ጠጡ አዛዝኤልም ለሠወች ሰይፍ እና ጋሽ መስራት ፣ማጌጥንና እንሶስላ መሞቅን እናም ብዙ አዲስ ነገር አሳዩዋቸው።
አለምም ቀስበቀስ ተቀየረች ጽኑ በደል ሴሰኝነትን ተቀበለች እጅግ ሳቱ መንገዳቸውም ተበላሸ።
አሚዛራክ ደግሞ ጋኔል መሳብን መተት መስራትን አስተማሯቸው።
ረቅኤልም ኮከብ መቁጠርን አስተማረ።
በዚህም ጊዜ ሰዎች አለቀሱ ጩኸታቸውም እስከ ሰማይ ደረሰ ያን ጊዜ ሚካኤል እና ገብርኤል(ሌላም ሁለት መላእክት ) ወደ መሬት አዪ የፈሰሰውን ደም እና ግፍ አዩ
አነርሱም ለጌታቸው የተፈፀመውን ግፍ ነገሩት ምን እንደሚያደርጉም ጠየቁት።
ይቀጥላል..................................ግን ሼር ስታደርጉ ነው ተከታዮች 250 ከደረሱ ክፍል ሁለት ይፃፋል።ስለዚህ እያንዳንዳችሁ ቢያንስ ለ5 ሰው አጋሩ እኔ ለናንተ ለመፃፍ አይደክመኝም እናንተ ደግሙ በማጋራት አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia