የመጀመሪያው Testnet ቀላል እና ግልፅ በተጨማሪም ምንም ገንዘብ Invest ማድረግ የሌለብን በነፃ ልንሰራው የምንችል ምርጥ Airdrop ነው።
Nodepay
ይህን Airdrop በግሌ በጣም የማምንበት ሲሆን አሰራሩም እጅግ ቀላል ነው።
✅ በቅድሚያ ይህን Airdrop ለመስራት ሁለት አማራጭ አሉን።
1. Apk( Playstore & Appstore ላይ ይገኛል)
2. Website( Misses Browser መጠቀም እንችላለን)
*በ Website መስራት በጣም ይመከራል።
✅ ይህን Airdrop ለመሳተፍ ሁለት ነገሮች በዋነኝነት ያስፈልጋሉ። X account, Internet Access እና ዋሌት ሊኖረን ይገባል።
✅አሰራሩ እጅግ ቀላል ነው። ይህንን ሊንክ በመጫን👉 Nodepay ወደ Browser በመሄድ Email በመጠቀም Sign Up ማድረግ። በመቀጠል ኢንተርኔት Connection ችግር ካለ እሱን በማስተካከል ከ Website ጋር Connect ማድረግ አለቀቀቀ።
✅ Background Testnet Program ስለሆነ Website ላይ Connect አድርገን የእራሳችንን ስራ መስራት እንችላለን (ግዴታ Interface ላይ አድርገን መቆየት አይጠበቅብንም)
❇️Internet ስለተጠቀምን ብቻ Point ይሰጠናል እነዚህ Point ጥሩ ዋጋ እንደሚኖራቸው እርግጥ ነው።