Tabir Crypto dan repost
በ Web3 ታሪክ ከፍተኛው የ አይጡ Scam ሊሆን ነው ? (Part 1)
ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ሰዎችን ወደ Web 3 መሳብ ወይም ( በ Airdrop, mining , giveaway) መልክ community መገንባት በቅርብ ጊዜ በ telegram ውስጥ የተጀመረ አይደለም
ይህ አይነቱ ነገር የተጀመረው ከ 2008 (እ.ኤ) የ blockchain technology ሲመጣ ጀምሮ ነበር ለዚህም ዋነኛውን ሚና የተጫወተው Bitcoin ነበር
Genesis Phase ( የዘፍጥረት ደረጃ) በሚል bitcoin mining በ 2009 እ.ኤ ተጀምሮ ነበር በዚህም ወቅት በተለይ እስከ 2011 -12 ድረስ አንድ ሰው በ computer በ ሺዎች ሚቆጠሩ bitcoin በነፃ ይሰበስብ( mine ) ያደርግ ነበር ዋጋውም እንደ አሁኑ 65,798$ (በምፅፍበት ጊዜ ያለው ዋጋ ነው) ሳይሆን
Bitcoin pizza day ታቁታላችሁ አንድ ሰውዬ 2 pizza በ 10,000 bitcoin የገዛበት ጊዜም ነበር እናም ከዛ ጊዜ ጀምሮ ብዙ project መቷል በተለይም ብዙዎች ከ Web3 ጋር እንዲተዋወቁ ከፍተኛ ጨዋታ የተጫወተው Notcoin ነው እናም ....
(ፅሁፋ እረዝሞ እንዳይንዛዛ በ ክፍል አድርጌዋለሁ እንዲቀጥል ምትፈልጉ 👍)
Channel @Birranaye