🦋𝗖𝗼𝗼𝗹 𝗚𝗶𝗿𝗹𝘀💃🏻™


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


I hv so many responsibilities and I handle it on my own🫧 I carry so much shit on ma back with no complaints. Im a strong 𝗪𝗢𝗠𝗔𝗡 Im gone get the job done every time! Reguardless . . .✨🤎
🦋 @girls_profile_pic 🦋𝗝𝗢𝗜𝗡

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዘመናዊ ሴት መሆን አለብሽ🪽
የኔ ቆንጆ በውስጥሽ የዛዝሽው የምታብሰለስይው መልስ ያላገኘሽለት ጥያቄ አለ?🌺✨
Well ይሄንን Channel Join በማለት የምትፈልጊውን እና የሚሰማሽን ሳትደብቂ በመጠየቅ ምክር በማግኘት ህይወትሽን መለወጥ ትችያለሽ🥰Channel እንደ ድንገት ነው ያገኘሁት እና ለምን Share አላረጋችሁም ብየ አሰብኩ I hope እንደሚጠቅማችሁ About the channel ያልገባችሁ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ✨Stay Safe & Strong🌬

🌸👇🏾👇🏾JOIN👇🏾👇🏾🌺
👸🏽Ladies World🌍

🌸👆🏾👆🏾JOIN👆🏾👆🏾🌺


𝖇𝖚𝖘𝖍𝖗𝖆 𝖈𝖗𝖔𝖘𝖘 𝖇𝖔𝖙 🇵🇸♾🇪🇹 dan repost
አግብታቹሀል?








‼️እስከመቼ ዝም‼️
ሴት ስትለከፍ ዝም! ሴት ስትደበደብ ዝም! ሴት ስትደፈር ዝም! አሲድ ሲደፋባት ዝም! ገላዋን እንድትሸጥ ስትገደድ ዝም ዝም‼️ገና ከጅምሩ ወንጀል ሲፈፀም የፈፀመው አካል ተገቢ እና አስተማሪ ቅጣት ቢቀጣ ኖሮ ዛሬ እንዲህ አይነት ብዙ ዘግናኝ ዜናዎችን ባልሰማን ነበር💔ዝምታው ይበቃናል!! እኔም ሴት ነኝ! አንቺም እንደዛው ዛሬ ልላዋ ሴት ላይ የደረሰው ነገ አንቺ ላይም እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነሽ?! የማስብላቸው እህቶች እንደአይኔ  የምሳሳላቸው እህቶቼ ላይስ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ነኝ?

ወንድሜ ወንድ ስለሆንክ የማይነካህ እንዳይመስልህ!! እህት ባይኖርህ እናትክ ሴት ነች! ማን ያውቃል ነገ ሴት ልጅም ይኖርህ ይሆናል! ይህ ጉዳይ ሰው እስከሆነ ድረስ የማይነካው የማይመለከተው የለም!!!ጥቂቶች ይፋ ሆኑ እንጂ በየቤቱ ብዙ ያልተወራላቸው የተጨቆኑ ጩኅታቸው ያልተሰማላቸው ጥቃታቸው ያልታየላቸው ብዙ ሴት እህቶች አሉን!! ዛሬ በሩቁ የሰማነው ነገ እኛ ጋር ከመድረሱ በፊት ዝምታችንን ሰብረን ለፍትህ ልንጮህ ይገባናል!!

እኔ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ማንኛውም ጥቃት ትላንትም, ዛሬም,ወደፊትም እቃወማለሁ‼️ይህ ዘግናኝ እና አሳፋሪ ነገር ሊቀር ይገባል!!ይህንን ቆሻሻ ነገር የሚያርግ ወንድ መሰቀል ያንሰዋል‼️አንተ ማን ስለሆንክ ነው እናትና እህትክን እያከብርክ የሌላን እህት እንደ እራስክ እህት ሳታይ ለመድፈር የምትነሳው??ጭራሽ እኮ አፉን ሞልቶ ለጥፋቱ መልስ ይፈልጋል!!ይበቃል ቆይ ለምን💔እንደዚ አይነት ቆሻሻ ስራ ትሰራለክ?? ይቺ ሴት እኮ ነገ ስንትና ስንት የሚጠብቃት Success አለ ቆይ ለምን ህይወቷን ታጨልመዋለክ💔ቆይ ለምን?¿ይህን ያክል ለስሜትክ የምትነዳ አህያ ነክ??

አሁንም እደግመዋለሁ ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል!!! ፍትህ  ጥቃት ለደረሰባቸው እና በየቤቱ ላልተወራላቸው፣ ጩኅታቸው ላልተሰማላቸው ሴት እህቶቻችን በሙሉ❤️‍🩹
JUSTICE FOR THOSE GURLS WHO WERE ATTACKED AND SILENCED AT HOME, FOR ALL THOSE WHOSE CRIES WENT UNHEARD!❤️‍🩹

"NO" MEANS "NO." IT DOESN'T MEAN "CONVINCE ME," AND THERE'S NO NEED TO ACT LIKE A CHILD CUZ U DIDN'T GET WHAT U WANT‼️


JUSTICE FOR OUR SISTERS‼️
ፍትህ ለእህቶቻችን‼️


🦋𝙲𝚘𝚘𝚕 𝙶𝚒𝚛𝚕💃🏻™


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
JUSTICE FOR OUR SISTERS‼️
ፍትህ ለእህቶቻችን‼️


🦋𝙲𝚘𝚘𝚕 𝙶𝚒𝚛𝚕💃🏻™






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ታሸንፊያለሽ🥰🦋

🦋¢σσℓ gιяℓѕ💃🏻™












Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የኔ ሴት 🌺
እባክሽ እራስሽን ከጊዜያዊ ነገሮች ማንነትሽን እንድቀይሪ ከሚገፉሽ
በአፉ ከሚደልልሽ ከማያከብርሽ
አላፊው ውበት... ገንዘብ መግዣ ከሆነበት ሴትነት ከረከሰበት ቦታዎች እና ሰዎች ራቂ!!
ራስሽን ከፈጣሪሽ ጋር በክብር ጠብቂልኝ እወድሻለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ፡፡🤌🏼🌺✨


🦋¢σσℓ gιяℓѕ💃🏻™


መልካም የ እናቶች ቀን🥰❤️‍🔥

🦋¢σσℓ gιяℓѕ💃🏻™


Happy Mothers Day to all of you beautiful moms😙❤️

መልካም የእናቶች ቀን🌹✨

🦋¢σσℓ gιяℓѕ💃🏻™





519 0 6 47 44
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

620

obunachilar
Kanal statistikasi