Fuad Kemal Channel

Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

💜 ተሰቅሎ የሚያድነው (ግልኮስ) ብቻ ነው ።
እሱም በ
#Allah ፍቃድ !

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 003 (مقدمة)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 ሐሙስ ረቢዑል አወል 23,1446 ሂጅሪ(16-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 002 (مقدمة)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 እሮብ ረቢዑል አወል 22,1446 ሂጅሪ(15-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

🎯የሚያስደስተው እና የሚጠላው ነገር የተመለከተ የሚለው…

ከዓኢሻ (▪️) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦

﴿كان إذا رأى ما يحب قال: الحمدُ للهِ الذي بنعمتِه تتمُّ الصالحاتُ، وإذا رأى ما يكره قال: الحمدُ للهِ على كلِّ حالٍ﴾

“የአላህ መልዕክተኛ (▪️) አንድ የሚያስደስታቸው ነገር ሲመለከቱ ‘ለአላህ ምስጋና ይገባው በፀጋው መልካም ነገሮች ሙሉ ይሆናሉ’ አንዳች የሚጠሉት ነገር ሲገጥማቸው ደግሞ ‘በማናቸውም ሁኔታ ለአላህ ምስጋና የተገባው ነው’ ይሉ ነበር።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3803
🌟🌟🌟🌟🌟🌟

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 001 (مقدمة)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 ማክሰኞ ረቢዑል አወል 21,1446 ሂጅሪ(14-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

መጭው በአላህ እጅ እስከሆነ ድረስ ሁሌም ደህና ነን.....❕❕

الحمد لله 🩵

@fuadkemal

قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም dan repost
ማስታወሻ
~~

የ ''تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان" ደርስ ዛሬ በኢትዮጲያ አቋጣጠር ከረፋዱ 4:20 የሚጀመር ይሆናል ኢን ሻኣ ላህ።

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

Google Map - http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb

የተፍሲሩ Pdf - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840

ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.