ሆሳዕና
"ሆሳዕና" የሚለው ቃል ትርጉም
ብዙዎቻችን "ሆሳዕና" ማለት የምስጋና ቃል ብቻ ይመስለናል፤ ነገር ግን ትርጉሙ "አሁን አድን" (Save us now/Please save) ማለት ነው። ሕዝቡ ኢየሱስን ሲቀበሉት "ጌታ ሆይ አሁን አድነን" ብለው እየለመኑትና እየጸለዩለት ነው።
✨ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።