AASTU STEM CENTER dan repost
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር AddisCoder ከተባለ አጋርድርጅት ጋር በመተባበር የ2018 ዓ.ም. የክረምት መርሃ ግብር ከሐምሌ 19 እስከ ነሐሴ 16 2018 ዓ.ም. (July 26 - August 22, 2026) የኮምፒውተር ሳይንስ ስልጠና ለመስጠት አቅዷል።
ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ LEVEL 3 ያጠናቀቃችሁ እንዲሁም STEM GIRLS PROGRAM የተከታተላችሁ የSTEM ተማሪዎች ማመልከት ትችላላችሁ።
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች፦
1. Level 3 ማጠናቀቃችሁን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ወይም
2. STEM GIRLS PROGRAM መሳተፋችሁን የሚገልጽ ሰርተፍኬት
3. የትምህርት ቤት መታወቂያ
4. LEVEL 3 ያጠናቀቃችሁበት ዓመተ ምህረት (ቀን/ወር/ዓ.ም)
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ማስታወሻ፦ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን ሐሙስ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ነው::
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለማመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፦
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4dDsAT6Jv8lcxx1viJdVmJlTqMk8a59OchAAPIEd5mw-7iA/viewform?usp=publish-editor