AASTU STEM CENTER dan repost
========================
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM መርሃ-ግብር ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
========================
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM መርሃ-ግብር ላይ
(1) Level 1: Basic Science Courses
(2) Level 2: Engineering Courses
(3) Level 3: STEM Innovation Project
ስትማሩ የነበራቹሁ እና ትምህርታቹሁን በአግባቡ የተከታተላቹሁ (በተማራችሁት ትምህርት ከ3 ትምህርት በላይ የትምህርት ውጤት ያላቹህ) የተማራቹሁትን የትምህርት ውጤት (Level 1 እና Level 2) በዚህ ቴሌግራም ላይ ከታች የለጠፍን ሲሆን ትምህርቱን መጨረሳቹሁን በማስመልከት ቅዳሜ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ከ2፡30 ሰዓት ጀምሮ በ ‘AASTU Old Graduation Hall’ የመዝጊያ ስነ ስረዓት ይካሄዳል። በመሆኑም ትምህርታቹሁን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዕለቱ በ ‘AASTU Old Graduation Hall’ በመገኘት የምስክር ወረቀታቹሁን እንድትውስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።