Day 1
ሊገለጽ በማይችል ብዙ መከራና መሥዋዕትነት ወስጥ በማለፍ ፍቅሩን በተግባር ያስረዳን አምላክ ክርስቶስ የደረሰበትን አበሳ ስንመለከት ቆም ብለን የበደላችንን ክብደትና የፍቅሩን ጥልቀት እንድናሰላስል ይጋብዘናል። የተሸከመው ቅጣት ሰላምን ያመጣልናል፤ ከማስተዋል በላይ የኾነ ዕረፍት ያስገኝልናል። ኀጢአታችንን ተሸክሞ ባለፈበት መከራው ባሳየን አስደናቂ ፍቅር ካለንበት መንፈሳዊ፣ ስሜታዊና አካላዊ ሕመም እንፈወሳለን። ኢየሱስ ክርስቶስ ለኀጢአታችን ማስተስረያ መሥዋዕት በመኾን የከፈለውን ዋጋ ጥልቀት በመረዳት ለሕይወትዎ ያለውን ብቸኛ ተስፋ ይቀበሉ። በክርስቶስ መሥዋዕትነት ውስጥ የሚገኘውን የማዳን ኃይል በማመን አኹኑኑ የዘላለም ሕይወትን ያግኙ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ጥያቄ ካላችሁ ልንረዳችሁ በዚህ አለን::
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን (ኢሳይያስ 53÷5)።
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | pinterest