ሕይወት አጭር ናት ቀድማ ሳትቀድመን እንቅደማት !
ታዋቂዋ የዓለም ሀብታም ዲዛይነር እና ጸሐፊ ሶናሊ ቤንድሬ በካንሰር በሽታ ላይ በነበረችበት ወቅት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ጽፋ ነበር፡ ❶ በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በእኔ ጋራጅ የተቀመጠ ነው። አሁን ግን በዊልቸር ነው የምንቀሳቀሰው። ❷ ቤቴ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ፣ ውድ የሆኑ የሚያምሩ ልብሶች እና ጫማዎች አሉኝ፡፡ አሁን ግን ከሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት። ❸ ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ፡፡ ግ...