Harar funny


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


#Harar funny :- We post
Funny video' joke😂'meme,&
Like #position of New idia
Just Join & #Share it guys
if u Have any #comment .

⚡⚡ 👉 @Danuyee_71 👈⚡⚡
@Hararfunny

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


እኔኮ ግራ ሚገባኝ ethio tele ምንም ሳታጠፋ "ይቅርታ" የምትለው ነገር ነው 😐😐😐
.
.
.
ዝም ብላ ያሎት ቀሪ ሂሳብ አነስተኛ ነው አትልም??😏😏
.
@Harar_Funnyy


ጤና ይስጥልኝ ...የርሶ ጥንቃቄ ለ ወገኖ መዳን ነው ...የ ኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት....
.
.
.
.
.
.
.
.
ቆይ ቆይ እኔምለው ከነ ዜማው ማንበቡ ለምን አስፈለገ ???😐😐😐 😂😂😂😂😂

@Harar_Funnyy


የ Money Heistን ፊልም ካየህ በዋላ Mask አርገህ ባንክ ስገባ ሚሰማህ ስሜት




@Harar_Funnyy


Mask እና ጓንት ለብሶ ባንክ ቤት መግባት የሚያስችልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው
.

.

.

. #እያሰባቹበት_ጓደኞቼ😜😂

@Harar_Funnyy


የሆነ ጊዜኮ ነው እእእእእዛ ሰፈር
አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ ሰውዬ በአንድ
ሆቴል ውስጥ ክትፎ በልተው ከጨረሱ በዋላ.......
አስተናጋጁን ጠርተው 100ብር ይሰጡትና በል መልስ አምጣ! አስተናጋጁም ቀጠል ያደርግና:- አባት 100 ብር ችሏል
ሽማግሌው:- እንዴት? ቻለ!
°
አሰተናጋጅ:- ከነ ቫቱ ነው ይላቸዋል!
°
ሽማግሌው:- በንዴት እኔ መቼ ቫት በላው! ክትፎ
እንጂ!
......ብለው ሲጮሁ የሰማ አንድ
ደምበኛ ፈገግ እያለ😂😂
°
አባት! ቫት ማለት እኮ እርሶ ክትፎ ከበሉ
ለመንግስት ዱለት ጋበዙ ማለት ነው::😂

♻️ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።
=====👍===========👍====
.
@Harar_Funnyy


😂ለፈገግታ ለወንዶች ብቻ😂
----
👱ልጁ የሴት ጓደኛ የለውም ...ጥሎበት ሴቶች ደግሞ ብዙም አይቀርቡትም ! የሴት ጓደኛ ያላገኘሁት ተክለ ሰውነቴ ከሲታ በመሆኑ ነው ብሎ ያስብና ጂም ለመስራት እስፖርት👯‍♂ ቤት ይሄዳል... እንደደረሰም አንድ ከባድ ብረት ማሽን የሚያነሳ ሰውን ያገኝና እንዲህ ብሎ ይጠይቀዋል :-

🙋‍♂ልጁ:- " ይቅርታ የኔ ወንድም ሴቶችን ለመማረክ እና ወደኔ እንዲሳቡ የትኛውን ማሽን ብጠቀም ይሻላል ?"
ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ???
.
.
.
💪እዛ በር ላይ ያለውን my ኤቲኤም (ATM) 💳 ማሽን ተጠቀም! "


@Harar_Funnyy


እስኪ ስራ ፈልጉልኝ እኔ ስራ አልንቅም ዶክተርነትም ቢሆን እሰራለሁ። ብሎ Post አላደረገም😂😂😂😂

@Harar_Funnyy


ሰውን ማመን ግን አያስፈልግም ጀለሴ ኤርፖርት ነው ✈️ ምሰራው ብሎኝ...
:
🛫#አየር_መንገድ_እንደሚሰራ_ሰማው😁😁

የተመቸው👍
.
@Harar_Funnyy


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የእንጀራ አባትህ ሲያጨውትህ #belike
.
@Harar_Funnyy

@Harar_Funnyy


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Dr. Abiy Danceing by the most viral song Wegenea
@Harar_Funnyy
@Harar_Funnyy
@Harar_Funnyy


የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን
.
.
.
.
#በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን #በሚዛን ነው😂😂🤓

@Harar_Funnyy


ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?››

ባባ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ››
.
ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ!ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?››

ባባ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ😂😂😂😁
Channel ~ @Harar_Funnyy












😜 ት ራ ን ፕ 😜


የኮሮናን ኬዝ መብራት ኃይል ይዞት ቢሆን ኖሮ እስካሁን ያጠፋው ነበር። 😃😅😀

@Harar_Funnyy


😂😂😂
ዶክተር ; ዛሬ ጥሩም መጥፎም ዜና ይዤልህ መጥቻለው
ታካሚ ; እስኪ ከመጥፎ ጀምር
ዶክተር ; መጥፎ ዜናው በህይወት ለመኖር ሁለቱም እግሮችህ መቆረጥ አለባቸው!!!
ታካሚ ; 😳ኦ! ጌታዬ ሆይ ምን በድዬ ነው?::እሺ ጥሩ ዜናውስ?
ዶክተር ; ጥሩ ዜናው ደሞ እዛ ጋር ጥግ ያለው በሽተኛ……………… ነጠላ ጫማህን መግዛት ይፈልጋል;;;;

ተመስገን ጎሽ…
😂😂😂😂😂
.
@Harar_Funnyy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

411

obunachilar
Kanal statistikasi