#የሰ_መ_ቁ_220108_ሃሰተኛ_የድሃ_ደንብ_አቤቱታ_ማቅረብ
–ሀብት ንብረት እያላቸው እና በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው እያለ ምንም ዓይነት ንብረት እንደሌላቸው በቃላ መሃላ አቤታ ከማረጋገጣቸውም በላይ ስለዚሁ ጉዳይ በችሎት በተጠየቁበት ወቅት በተመሳሳይ ሁኔታ መናገራቸው ሆነ ብለው ሀሰተኛ ፍሬ ነገርን ለችሎት መግለጻቸውን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ይህ ደግሞ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 481 እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 452 መሰረት የወንጀል ክስ ማቅረብ ሳያስፈለግ በቀጥታ በወንጀል ሊያስቀጣ የሚችል ለመልካም ችሎት አመራር ተቃራኒ የሆነ በፍትህ ስራ ላይ ሊደረግ የሚገባው በእውነተኝነት እና በታማኝነት ተግባር ላይ የሚፈፀም የወንጀል ተግባር ነው፡፡ ከአንድ ዓመት የማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ድርጊቱ የተፈፀመው በወንጀል ክስ ሂደት በሆነ ጊዜ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣም ይችላል።
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇
Join here⬇️
http://t.me/Higehateta