በቴሌግራም ያገኘነውን #Btc የት ማስቀመጥ እንችላለን(about btc adress)
✔️ለዛሬ #2 መንገዶችን እንጠቁማችኋለን...
1⃣.#Blockchain የሚባል አፕ ላይ በማስቀመጥ 📤
✔️አጠቃቀም 👇👇👇
1.በመጀመሪያ አፑን ከ play store ላይ ያውርዱ፤ ወይንም ከስር አለላችሁ👇👇👇
2.#install ያድርጉት።
3. sign up ያድርጉ። ✅
4.የሚሰጣችሁን wallet address #copy አድርጋችሁ ቦቱ ላይ ወይም የትም ቦታ wallet address ስትጠየቁ ያቺን አድራሻ መስጠት ነው ... (ይህ ልክ እንደ #ባንክ አካውንት ቁጥር ማለት ነው)
⚠️ይህ 👆 አፕ ስልካችሁ root ከሆነ አይሰራም። ❌
2⃣.local bitcoins የሚባል ታማኝ #ዌብሳይት ላይ በማስቀመጥ 📤
✔️ሊንካቸው 👉
https://localbitcoins.net✔️አጠቃቀም 👇👇👇
1.ዌብሳይቱ ውስጥ ይግቡና #አካውንት ይከፈቱ (sign up)
2. ሲከፍትላችሁ wallet የሚለው ውስጥ ይግቡና receive bitcoin የሚለውን ይምረጡ ከዛም wallet address ይሰጣችኋል እሷን #copy አድርጋችሁ የትም መጠቀም ትችላላችሁ።
⚠️የምትጠቀሙበት #browser update የተደረገ መሆን ይኖርበታል።
⚠️setting ውስጥ ገብታችሁ አንዳንድ የ #security ጉዳዩችን ማስተካከል ይኖርባችኋል።
⚠️⚠️እነዚህ ከላይ 👆 ያሳየኋችሁ መንገዶች በጣም ቀላልና ለኛ ሀገር #ኔትወርክ የማያስቸግሩ 👌 ናቸው።
💻
✅ያገኘነውን #Btc እንዴት ወደ #ኢትዩጵያ ብር መቀየር እንችላለን❓
ባላችሁ #Btc የሞባይል ካርድ መግዛት ከፈለጋችሁ እዚህ ዌብሳይት 👉
https://www.bitrefill.com/ethio-telecom-ethiopia/ ውስጥ #የዋሌት አድራሻችሁን በማስገባት መሙላት ✔️ ትችላላችሁ።