አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ
✅መልዕክቴን በግጥም
ልንገርህ የኔ ወንወድም - መልዕክቴን በግጥም፣
የሚያውቅና የማያውቅ - ፍፁም አንድ አይዳለም፣
አደረ አትሰለች - እውቀትን በመቅሰም፡፡
በዚህኛው ዘመን - እውቀት ከሌለህ፣
ተጣሪው በዝቷል - ወዴት ትሄዳለህ፡፡
በአንድ በኩል አህባሽ - በርህን ያንኳኳል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መርዙን ያጠጠሃል፣
ሰለፊዮችን በሙሉ - ከፍረዋል ይልሃል፣
በአንድ በኩል ኢክዋን - ለሰልፍ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መንገድ ያስትሃል፣
ስልጣን መወጠጫ - መሰላል ያደርግሃል፣
በአንድ በኩል ሙመይዕ - ወደ እሱ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከአቋም ያወርድሃል፣
በሊን በሂክማ ስም - ከሀቅ ያርቅሃል፣
በአንድ በኩል ሀጁሪይ - ሊይዝህ ይከጅላል፣
ዉዳቂ መንሀጁን - ሊጭንብህ ይታገላል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከሱና ያስወጣሃል፣
በሀዳዲያ ኩሬ - አስገብቶህ ያርፋል፡፡
የዚህ ሁሉ መፍትሄ - እዚሁ ቅርብ ነው፣
ከትክክለኛ ሰው - ቁጭ ብሎ መማር ነው፡፡
እሺ በል ወንድሜ - ና እውቀት እንቅሰም፣
ሰበብ ይሆነናል - ሀቅ ላይ እንድንቆም፣
ይህቺ መልዕክቴ - ብዙዎቹን ብትነካም፣
አህባሽ እና ኢክዋንን - በጣም ብታስከፋም፣
የሙመይዖችን - ሱካር ብተነሳም፣
የሀጁሪዮችን - ሆደቸውን ብትነፋም፣
እውነቱ ይሄው ነው - መራራ ቢሆንም፣
ዛሬ ይጀመራል - ኢንሸ አላህ አይቀርም፡፡
ሰዎች ይህችን መልዕክት ሲያነቡ ምን ሊሉ ይችላሉ፡-
አህባሾች ፡- ይህ የዉሃቢዮች /የካፊሮች/ ነው፡፡
ኢክዋኞች ፡- ይህ ፊቅሀል ዋቂዕን የማያውቁ የመድከሊዮች ነው፡፡
ሙመይዖች ፡- ሊን፣ሪፍቅ እና ሂክማ የሌላቸው የሙተሰሪዖች ነው፡፡
ሀጁሪዮች /ሀዳዲዮች/ ፡- የጀምዕዮች ነው፡፡
ማንም ምንም ቢል ፡-
ሽርክ ይደመሳሰል - ቢድዓም ይከስማል፣
ተውሂድ ይንሰራፋል - ሱናውም ያብባል፣
ባጢል ይወገዳል - ሀቅ የበላይ ይሆናል፣
የመልዕክተኛው ቃል - ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
የጠራ ዕውቀት ከተቃና አቋም ጋር የተሰጠው በርግጥም ታድሏል።
✍ ኢብኑ ኑሪ ሳንኩራ
አላህ ዪጠቢቀው
አቡ አብዱ ረህማን ኢብኑ ሻፊ
🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk
✅መልዕክቴን በግጥም
ልንገርህ የኔ ወንወድም - መልዕክቴን በግጥም፣
የሚያውቅና የማያውቅ - ፍፁም አንድ አይዳለም፣
አደረ አትሰለች - እውቀትን በመቅሰም፡፡
በዚህኛው ዘመን - እውቀት ከሌለህ፣
ተጣሪው በዝቷል - ወዴት ትሄዳለህ፡፡
በአንድ በኩል አህባሽ - በርህን ያንኳኳል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መርዙን ያጠጠሃል፣
ሰለፊዮችን በሙሉ - ከፍረዋል ይልሃል፣
በአንድ በኩል ኢክዋን - ለሰልፍ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - መንገድ ያስትሃል፣
ስልጣን መወጠጫ - መሰላል ያደርግሃል፣
በአንድ በኩል ሙመይዕ - ወደ እሱ ይጠራሃል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከአቋም ያወርድሃል፣
በሊን በሂክማ ስም - ከሀቅ ያርቅሃል፣
በአንድ በኩል ሀጁሪይ - ሊይዝህ ይከጅላል፣
ዉዳቂ መንሀጁን - ሊጭንብህ ይታገላል፣
እሺ ብለህ ከሄድክ - ከሱና ያስወጣሃል፣
በሀዳዲያ ኩሬ - አስገብቶህ ያርፋል፡፡
የዚህ ሁሉ መፍትሄ - እዚሁ ቅርብ ነው፣
ከትክክለኛ ሰው - ቁጭ ብሎ መማር ነው፡፡
እሺ በል ወንድሜ - ና እውቀት እንቅሰም፣
ሰበብ ይሆነናል - ሀቅ ላይ እንድንቆም፣
ይህቺ መልዕክቴ - ብዙዎቹን ብትነካም፣
አህባሽ እና ኢክዋንን - በጣም ብታስከፋም፣
የሙመይዖችን - ሱካር ብተነሳም፣
የሀጁሪዮችን - ሆደቸውን ብትነፋም፣
እውነቱ ይሄው ነው - መራራ ቢሆንም፣
ዛሬ ይጀመራል - ኢንሸ አላህ አይቀርም፡፡
ሰዎች ይህችን መልዕክት ሲያነቡ ምን ሊሉ ይችላሉ፡-
አህባሾች ፡- ይህ የዉሃቢዮች /የካፊሮች/ ነው፡፡
ኢክዋኞች ፡- ይህ ፊቅሀል ዋቂዕን የማያውቁ የመድከሊዮች ነው፡፡
ሙመይዖች ፡- ሊን፣ሪፍቅ እና ሂክማ የሌላቸው የሙተሰሪዖች ነው፡፡
ሀጁሪዮች /ሀዳዲዮች/ ፡- የጀምዕዮች ነው፡፡
ማንም ምንም ቢል ፡-
ሽርክ ይደመሳሰል - ቢድዓም ይከስማል፣
ተውሂድ ይንሰራፋል - ሱናውም ያብባል፣
ባጢል ይወገዳል - ሀቅ የበላይ ይሆናል፣
የመልዕክተኛው ቃል - ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
የጠራ ዕውቀት ከተቃና አቋም ጋር የተሰጠው በርግጥም ታድሏል።
✍ ኢብኑ ኑሪ ሳንኩራ
አላህ ዪጠቢቀው
አቡ አብዱ ረህማን ኢብኑ ሻፊ
🍱#የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #ይቀላቀሉ
https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk https://t.me/+wP5DjepSEAsxYmFk