#የኮሚምርጫ #KomiPicks
Secret Level - A Gaming Anthology Series
በጣም ወድጄዋለሁ እያንዳንዱ Episode አንድ game ላይ ያተኩራል አጭር አጭር ግን በጣም ትልቅ መልዕክት እና ታሪክ ያላቸው Episodes ናቸው።
love death and robotsን የሰሩት ሰዎች ናቸው ይሄንንም የሰሩት So Visually በጣም Stunning የሆኑ ምስሎች ነው ያሉት
ተጨማሪ መረጃ ⬇️
https://vm.tiktok.com/ZMkYa87vA/