LIFESTAR 9090 & 9090 mini


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የ LIFESTAR 9090 ረሲቨር መረጃ ብቻ የሚገኝበት ቻናል

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


አሁን Online አለሁ ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ የቴሌግራም ጉሩፓችንን ይጠቀሙ አድራሻው ደግሞ @ethiodishmereja ነው ከዚህ ውጪ ጥያቄ በ inbox ወይም በስልክ መጠየቅ ፈፅሞ የተከለከለ ነው እኔ በጣም ቢዚ ስለሆንኩ በዲሽ ዙሪያ ኢትዮዺያ ውስጥ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ሁሉ እኔን እንደመፍትሄ ሰጪ አድርጎ ማሰብ እና ለየአንዳንዱ ጥያቄ የግድ መልስ መስጠት እንደማልችል በዚሁ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ በተረፈ የጥያቄያችሁ ግሩፑን ብቻ ተጠቀሙ የምለው ግሩፕ ላይ ሲሆን የአንድ ሰው ጥያቄ አብዛኛውን ማህበረሰብ ያካትታል ብዬ ስለማስብ ነው በተጨማሪም እኔ Online ባልሆንኩ ግዜ እንደኔ ያሉ ቴክኒሻኖች ለጥያቄያችሁ መልስ ይሰጧችሗል ብዬ ስለማስብ ነው ስለተረዳችሁኝ አመሰግናለሁ 😉


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
softcam_Varzish2_2019_07_27.key
1.7Kb
👆👆👆
ይሔ የ LIFESTAR 9090, 8585, 8080, 6060 ረሲቨሮች TV Varzish2 መክፈቻ Softcam Key ነው ቻናሎቹን ሰርች ካደረጋችሁ በሗላ ይቺን ሶፍትዌር ጫኑበት ይከፍትላችሗል።


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር ስልካችን ውስጥ ያሉትን ቪዲዮዎች ፎቶዎች ሙዚቃዎች እንዴት ወደቲቪው ያለኬብል ወይም ያለ ኢንተርኔት ማስተላለፍ እንችላለን?


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
የ LIFESTAR 9090 እና 8585 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር Online Update ማድረግ ትችላለችሁ እንዴት Update እንደሚደረግ የማታውቁ ሰዎች ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ካገናኛችሁ በሗላ Menu 👉 Expansion 👉 Net Update 👉 New Version SW Update


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LS-9090HD_29_8_2019.bin
7.7Mb
ይሔ የ LIFESTAR 9090 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ በጥቂቱ ሳንፈልግ biss key updating የሚለንን ረሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው slot 0 Smartcard reset failed የሚለንን ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LS-9090HD mini_29_8_2019.bin
7.7Mb
ይሔ የ LIFESTAR 9090 mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ሁሉንም ነገር ይከፍታል
👁ማሳሰቢያ👁
አዲስ update ያደረግነው ሶፍትዌር ላይ ቻናል ስንቀያይር በአስር በአስር ወደጎን ለማለፍ ሪሞቱ ላይ የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ከዚህ በፊት የግራና የቀኝ አቅጣጫዎችን ስንጠቀም የነበረው ለ Channel Type ነበር አሁን እሱን መተግበሪያ ሪሞቱ ላይ CH+ እና CH- ወደሚለው በተን ለውጠነዋል ስለዚህ ከዚህ በፊት ከአንድ ቻናል ወደ አንድ ቻናል ስንለውጥ ጊዜ ይወስድብን የነበረውን በፍጥነት እንድንቀያይር ተደርጓል ማለት ነው አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ብዙ የተስተካከሉ ነገሮች አሉ ለምሳሌ በጥቂቱ ሳንፈልግ biss key updating የሚለንን ረሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው slot 0 Smartcard reset failed የሚለንን ብቻ ምን አለፋችሁ Fix all bug
29_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LS9090_8080_6060_Channel_15_8_2019.sdx
8.3Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090, 8080, 6060 ረሲቨሮች የ Nilesat, የ Yahsat, የ Amos, አዳዲስ ቻናሎች ድረድር ሶፍትዌር ነው በ Forever ሰርቨር እና በ Funcam ሰርቨር የሚከፈቱ Yes Package እና OSN Package ቻናሎችን ደርድረን አስቀምጠናል ይመቻችሁ።
15_8_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
🕊የቤኪጃ የግል እይታ🕊
የ LIFESTAR ካንፓኒ እቃዎችን ሲገዙ ከሌሎቹ አለም ላይ ካሉ ረሲቨሮች የሚያገኙት የተለየ ጥቅም
ካንፓኒው እኛ ሀገር ያለ ስለሆነ ለኛ ሀገር የሚጠቅም ማንኛውም አይነት ቻናል ማስከፈት ይችላል የሌላው ሀገር ምርት ከሆነ ግን ለምሳሌ Tig,Starsat, mediastar.... ረሲቨሮች ግን በተለያየ አለም ስለሆነ ረሲቨሮቻቸውን የሚሸጡት ለኛ ሀገር የሚጠቅም ወይም እኛ ሀገር ውስጥ መከፈት የሚችል ቻናል ካለ ዞር ብለው ላያዩን ይችላላሉ በተጨማሪም እነዚህ ረሲቨሮች እኛ ሀገር ወኪል አስመጪ የላቸውም ረሲቨሮቻቸውን በፍሬ ስለሆነ ከካንፓኒዎቹ ወይም ከአትራፊዎች የምትዙት ዋጋቸው ውድ ነው በተጨማሪም ረሲቨሮቹን በውድ ዋጋ ገዝታችሁ ድንገት ብልሽት ቢያጋጥማችሁ ብራችሁ ቀለጠ ማለት ነው ከ LIFESTAR ካንፓኒ ግን እቃ ቢገዙ የ 12 ወር ዋስትና ስላለው ብልሽት ቢያጋጥም የ LIFESTAR ቴክኒሻኖች ረሲቨሪቻችሁን ሰርተው ወይም በአዲስ ቀይረው ይሰጥዎታል በተጨማሪም እንደ እኔ ያሉ ቴክኒሻኖች የ LIFESTAR ድርጅት አባል እንደመሆናችን መጠን በተቻለን አቅም ረሲቨሮቹ ላይ የቴክኒክ እርዳታ ማገኘት ብትፈልጉ በቪዲዮ፣ በፅሁፍ፣ በፎቶ መረጃዎችን እያቀበልናችሁ እንደሆነ ይታወቃል በዚህ በዚህ ምክንያት LIFESTAR ረሲቨሮች ከሌሎቹ ረሲቨሮች ተመራጭ ነው ብዬ አስባለሁ።
ማንኛውም በ LIFESTAR ረሲቨሮች ላይ መጠየቅ የምትፈልጉት መረጃ ካለ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉና በጥያቄያችሁ ዙሪያ መወያየት እንችላለን http://t.me/ethiodishmereja


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
Amos 4.0°W ላይ በ LIFESTAR 9090, 8585, 8080, 6060 ረሲቨሮች ያለምንም cccam በነፃ ማየት ትችላላችሁ Forever Server እና Funcam ሰርቨር ውስጤ ናቸው የሚከፈቱ ቻናሎች ዝርዝር
================================
10758:27500 [1/6/27]
🎃 RTL Deutschland[Yes]

10806:27500
🍆 yes Action[Yes]
🌶 yes Drama[Yes]
🥕 yes docu[Yes]
🥔 SPORT 5+[Yes]
🥑 Channel 13 (Reshet)[Yes]
🥝 Yes Comedy[Yes]
🎃 Sport 5[Yes]
🌰 National Geographic Israel[Yes]
🌽 Sport 3 Israel[Yes]
🍓 Yes Kidz[Yes]

10925:27500
🍑 Nat Geo Wild Israel[Yes]
🍈 Discovery Channel Middle East & Africa[Yes]

11030:27500
🍌 Yes 1[Yes]
🍐 Yes 2[Yes]
🍍 Yes 3[Yes]
🍠 Yes 4[Yes]
🍅 Sport 4 Israel[Yes]
🍅 Sport 1 Israel[Yes]
🍤 Hop![Yes]
🍝 Disney Channel Israel[Yes]
🍥 Good Life TV Network[Yes]
🍷 5 Stars[Yes]
🍤 Zoom Israel[Yes]
🍹 Sport 2 Israel[Yes]
🍵 Channel 20[Yes]
☕ Yes 5[Yes]
🍭 Yes Israeli Cinema[Yes]

11553:27500
🍣 Sport 5+ Live[Yes]


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
እንዴት በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር Nilesat ላይ ያሉትን O S N ፓኬጆች መክፈት እንችላለን በቤኪ የቀረበ BKJA


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር AMOS ላይ ያሉትን ቻናሎች ያለምንም CCcam አካውንት እንዴት መክፈት እንችላለን


🄷🄳 📡 መረጃ dan repost
​​አዲስ ዜና Intelsat 20 68°E Sony Package በተለያዩ ሲሰተሞች በLIFESTAR 9090 ቋመው ነበር ይህ ቪዲዬ እንደሚያመለክተው ከሆነ በድጋሜ መስራቱን የሚያረጋግጥ ከ @MSDisheinfo የተዘጋጀ ቪዲዬ ነው እስቲ Share ያሩጉለት ለ @MSDisheinfo


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
mktvsmart.screen_17313.apk
43.5Mb
👆👆👆 ይሔ
Update የሆነ የ G-M Screen አፕሊኬሽን ነው በ LIFESTAR 9090HD, 9090HD mini, 8585 ረሲቨሮች ላይ በስልካችን ረሲቨራችን ላይ ያሉትን ቻናሎች ለማየት ይረዳናል፣ በስልካችን ሪሞት ለመጠቀም ይረዳናል፣ በስልካችን ዘመናዊ ዲጂታል ፋይንደር ለመጠቀም ይረዳናል፣ ስልካችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎች፣ ኦዲዮዎች በረሲቨራችን አማካኝነት ወደቲቪያችን እንዲተላለፍ ይረዳናል ይሔንን ሲያደርግ ደግሞ ያለምንም ኢንተርኔት ኮኔክሽን የስልካችንን ሆትስፓት በመጠቀም ነው።
What's New Update
Fix DLNA
@LIFESTAR_Ethiopia_bot
6_8_2019


https://youtu.be/gZHuu3oGC4A
እንዴት በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር Nilesat ላይ ያሉትን O S N ፓኬጆች መክፈት እንችላለን በቤኪ የቀረበ BKJA
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ http://t.me/ethiodish1 http://t.me/LIFESTAR_Ethiopia_bot http://t.me/LIFESTAR9090


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LS9090_8090_6060_Channel List_4_8_2019.sdx
7.5Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090, 8080, 6060 ረሲቨሮች የ Nilesat የ Yahsat እና የ Beout Q Sport ቻናል ድርድር ነው አዲሱን TV Varzish2 አካተናል በተጨማሪም Nilesat ላይ አዲስ የተከፈቱትን OSN Package በሶፍትዌሩ ላይ ተካቷል።
4_8_2019 @LIFESTAR_Ethiopia_bot


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
Nilesat ላይ በ LIFESTAR 9090 ረሲቨር በነፃ የተከፈተ ቻናል NAT GEO WILD በ Full HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ 😂😂😂


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
https://checker.in/go/8015117
ይሔ አዲስ Update የሆነው የ G-M Screen አፕሊኬሽን ነው ስልካችሁን ከ LIFESTAR 9090, 9090mini, 8585 ማገናኘት እንችላለን


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LIFESTAR 9090 & LIFESTAR 9090mini ረሲቨሮች ላይ አዲሱን ሶፍትዌር Online Update ማድረግ ትችላላችሁ ስቴፑ ደግሞ ከኢንተርኔት ጋር ካገናኛችሁ በሗላ
Expansion 👉 Net Update 👉 SW Update


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
ተወዳጆቹ ረሲቨሮች LIFESTAR 9090 እና LIFESTAR 9090 mini ረሲቨሮች ላይ ዋጋ የተወሰነ ማሻሻያ አድርገናል የረሲቨሮቹን ዋጋ እና የት ማግኘት እንደምትችሉ ለማወቅ በ 0911001481 ቤኪ ብላችሁ ደውሉ ረሲቨሮቹ ሳያልቁ የግልዎ ያድርጓቸው።


🇪🇹ማራኪ ዲሽ እና ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ dan repost
LS-9090HDmini_24_06_2019.bin
7.6Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 ረሲቨር
አዲስ ሶፍትዌር ነው
💥What's New💥
🍟 Open all satellites powerVU Channels
🍺 Update YouTube configuration
🍭 Improve Beout Q Sport Software
24_6_2019
@LIFESTAR_ETHIOPIA_bot

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 111

obunachilar
Kanal statistikasi