📚 ከሰለፎች ምክር 📚 dan repost
እንዴት ነው ደስተኛ ሆኜ መኖር የምችለው ❓
👉 👉 መልሱ 👇
👉ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ከፈለግክ
አላህ በወሰነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ሁን
በአላህ ውሳኔ ደስተኛ ካልሆንክ መቼም ደስተኛ አትሆንም
👉 ምንም ነገር ቢከሰት ለኸይር ነው ማለት ልምድህ ይሁን ክፉ ነገር ቢገጥምህም ጥሩ ነገር ጠብቅ
https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
👉 👉 መልሱ 👇
👉ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ከፈለግክ
አላህ በወሰነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ሁን
በአላህ ውሳኔ ደስተኛ ካልሆንክ መቼም ደስተኛ አትሆንም
👉 ምንም ነገር ቢከሰት ለኸይር ነው ማለት ልምድህ ይሁን ክፉ ነገር ቢገጥምህም ጥሩ ነገር ጠብቅ
https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0