የድል ዜና
ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በድል አደረገ!
በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ በወሎ አ/ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ሰሞኑን የታወጀው ልዩ የማጥቃት ዘመቻን ተከትሎ ደብረዘይት ታዳጊ ከተማ ገብቶ በሰራው ኦፕሬሽን ድል አስመዝግቧል:: ትናንት ለዛሬ ሌሊት መቅደላ በተሰራው ኦፕሬሽን 5 የጥምር ጦር አባላት ሲደመሰሱ ቁጥራቸው በውል ያልተገለጸ ግሪሳዎች ቆስለዋል:: የትጥቅ ርክክብም ተደርጓል::
በየሱቁ እየዞረ ነጋደዎችን ሲያስቸግር የነበረ ባንዳም ተሸኝቷል:: በፋኖ በለጠ ምትክ (ድሮን) እና በፋኖ ሙሀመድ አሊ (ጭንቅየለሽ) የሚመራው የሼህ ሁሴን ጅብሪል መትቶ በመሰወር የተካኑ ውሽንፍር ጀግኖች ያሉበት አደረጃጀት ነው:: ከተማ ሰንጣቂዎቹ የመቅደላ ፍሬዎች መደበኛ ውጊያ ላይም አቻ የላቸውም:: የብርጌዱ አዛዥ ያ ከብርሀን የሚፈጥነው ፋኖ በለጠ ድሮን የሚል ቅጽል ስም አለው:: ምክትሉ ፋኖ ሙሀመድ ዘሎ ጠላት ምሽግ ውስጥ ገብቶ ስለሚገጥም ሞት አይፈሬነቱን ለመግለጽ ጭንቅየለሽ ይሉታል:: እነ ጭንቅየለሽ የጨለማ ጥይት ሳይፈሩ ጥይት እያበሩ ገብተው በድል ተጎናጥፈዋል።
ethio251media
https://t.me/MEREWA_MEDIA