ሰበር ዜና!
ዘመቻ መቶ ተራሮች ግራ አዝማች ሞኜ ስንሻው !!
◾የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መሪ በሆነው መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን በተሰጠ ትዛዝ በ8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው ደበይ ጮቄ ብርጌድ በዛሬው እለት በደበይ ጥላትገን ወርዳ ቁይ ከተማን ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በተደረገዎ የጨበጣ ውጊያ ቁይ ከተማን ፋኖ ተቆጣጥሮ ውሎአል።
◾በዘመቻ መቶ ተራሮች በተሰጠው ትዛዝ መሰረት መስከርም 26/2017ዓም በደበይ ጥላትገን ወርዳ ቁይ ከተማን ከጠላላት ነፃ ለማድረግ ብዙ ገድሎችን ሲሰሩ የነበሩ ብርጌዶች ውስጥ ደበይ ጮቄ ብርጌድ ፣የአባ ኮስትር ብርጌድ አካል የሆነችው 1ኛ/ጠቅልና 4ኛ/ሻለቃ እንዲሁም በቀጠናዊ ትስስር ለማጠናከር ትዘዝ ተቀብሎ በግዳጁ ተሳታፌ የነበረው የ7ኛ/ሀዲስ አለማየሁ ክፍለ ጦር እስፔሻል ፎርስ ጥቁረ አንበሳ፣የቦቅላ አባይ ብርጌድ፣የእነ ሞጨራ አረሶ አደር በቁይ ከተማ ጠለትን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ታሪካዊ አሻራቸውን አሳልፈዋል።
◾የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር በአካሄደው ውጊያ በደበይ ጥላትገን ወርዳ ቁይ ከተማ አስንዳቦ ማረያም ሰፈረ፣ጨንጎር ሰፈር ጠላት መሽጎበት የነበረውን ምሽግ በመስበረ በርካታ ተተኮሽ እና ጠላት ይጠቀምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶችን በፋኖ እጅ ገቢ ተደርገዋል።የ8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፈለ ጦር አቦ ሸማኔ የሆነው የደበይ ጮቄ ብርጌድ ፣የአባ ኮስትር ብርጌድ እና የደበይ ጥላትገን ህዝበዊ ማዕበል ወደ ጠላት አለባቸው ካንፖች ድረስ በመሄድ የጠላትን ስነ ልቦና በመስበረ ጠላት ተቀምጦባት የነበርቸውን ቁይ ከተማ በፋኖ ቁጥጥረ ሰረ ውላለች።በዚህ ውጊያ በጀግኖቹ አቦ ሸማኔዎች ከጠላት የማረኳቸው ዝርዝር ይህን ይመስላሉ።
፨80 የሞተ የጠላት ሀይል
፨33 የጠላት ሀይል ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ
፨32 የነፍስ ወከፍ ክላሽ እንኮ መሳሪያ
፨ 31 የተማረከ የጠላት ሀይል
፨71 በጥርነፋ የነበረ የአድማ ብተና የእጅ ስልክ
፨1,000 የብሬን ጥይት
፨ 500 የክላሽ ጥይት
፨ የጠላት ወታደራዊ አልባሳት በሙሉ
፨ 63 ጠላት ይጠቀምባቸው የነበሩ ፍራሽ
፨ ጠላት ይጠቀምበት የነበር 400 ሊትር ናፍታ
፨ 8 መኪናዎች በቁይ ከተማ ከጥቅም ውጭ ተደርጎዋል
፨ 2 የብሬን ተቀያሪ አፈሙዝ በፋኖ
፨ የፖሊስ ጣበቢያ 2 ጥቁረ ክላሽ
፨ 5 ክላሽ እንኮብ
፨ 7 የቃታ መመሳሪያ ተማረከዋል።
፨ በቁይ ከተማ አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ያሉ ማቴሪያሎችን ፋኖ ይዞ ወጥቶል።
፨በጠላት እጅ የነበሩ 15 ንፁሀን እስረኛ አስፈተናል።
◾በሌላ የውሎ የውጊያ መረጃ የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ /በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው ዛንበራ ብረጌድ ደጀን አብሪ ሻለቃ ከሌሊቱ 12:30 በሁለት አቅጣጫ በጠላት ሀይል ላይ ውጊያ ከፍቶ ውሎዓል።በደጀን ከተማ እና ደጀን ወረዳ ኩራር እንደጅረ ቀበሌ በተደርገው ውጊያ አስራ አምስት የጠላት ሀይል እስከወዳኜው ሲሸኙ 8 ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ በሁለት አንንቡላስ ወደ ደጀን ከተማ ይዘው ሄደዋል።
◾የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፈለ ጦር ከግንደዮን ከተማ በመነሳት ወደ እናረጅእናውጋ ወረዳ ፈለገ ብረሀን ከተማ ኮሶ ዙሪያ ቀበሌ የጠላት ሀይል ለመግባት ቢሞክረም የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ሶማ ብረጌድ ጫኔ አለው ሻለቃ፣ 1ኛ ሻለቃ፣ 2ኛ ሻለቃ፣ ይናጭ ሻለቃ እና የሶማ ብርጌድ እስፔሻል ፎርስ በጋራ በመሆን የጠላትን ሀይል እያሮራጡ ወደ ነበረበት ቦታ መልሰውታል።
መረጃው የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ይበልጣል ጌጤ ነው!