ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ Maraki Fashion ቤተሰቦች ማራኪ ፋሽን በአዳማ ናዝሬት ትልልቅ ስራዎችን ይሰራ ከነበረው Alpha Event ጋር Sister Company መሆናችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።🤝
Congratulations For both Maraki And Apha Fans and Families✨
┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉
Maraki fashion
┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉
©ማራኪ ኢትዮጵያዊ ሞዴሎች